ከዚህ ቀደም በፍረዱኝ አምዳችን “በጠራራ ጽሀይ የተሸጠው ኳስ ሜዳ” በሚል ርእስ ሐምሌ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው እትም በን/ፋ/ስ/ላ/ክ ወረዳ 11 ቀጠና አምስት በተለምዶ ኢንዱስትሪ ሰፈር በሚባለው አካባቢ የሚኖሩ... Read more »
በየሳምንቱ ለንባብ የሚበቃው ፍረዱኝ የተሰኘው አምድ ህብረተሰቡ የሚያጋጥመውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እያነሳ ብሶቱን የሚተነፍስበት ነው።የህብረተሰቡ ብሶት ለንባብ ሲበቃ ተበዳዮች ያቀረቡትን አቤቱታ ተከትሎ ዝግጅት ክፍሉ ሚዛናዊ ዘገባን ለማስተላለፍ እና ከተቻለም ተበዳዮች... Read more »
የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን እየነቀሰ በየሳምንቱ ለንባብ የሚበቃው ፍረዱኝ የተሰኘው አምድ በ2013 በጀት አመት በርካታ ጉዳዮችን አስተናግዶ መልካም ውጤቶችን አግኝቷል፡፡ በፍረዱኝ አምድ ሃሳባቸውን አጋርተውና የአዲስ ዘመን ጋዜጠኞችም ተከሰቱ የተባሉትን የመልካም... Read more »
በመንግሥት የሚከናወኑ የልማት ተግባራት መሰረታቸው የህብረተሰብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው። ማንኛውም በመንግሥት ወይም በሌሎች አካላት የሚታቀዱና የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ዜጎችን የሚያፈናቅሉ ከሆኑ የሰዎቹ የኑሮ ሁኔታ ሊሻሻል እና ካሳ ሊሰጣቸው ይገባል። አካባቢው ሲለማ ሰዎች ተፈናቅለው... Read more »
የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ‹‹ፍረዱኝ›› ዓምድ በመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይም ከአርሶ አደር ይዞታዎች ጋር ተያይዞ በተለያዩ ጊዜያት በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች ውስጥ ከሚኖሩ የተለያዩ ተጎጂ... Read more »
አርሶ አደር ህይወቱ በእጅጉ ከመሬት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ መሬቱን ቧጭሮ እና ጭሮ የዓመት ቀለቡን እርሾ ይጠነስሳል፡፡ አርሶ፣ ዘርቶ እና አርሞ ምርቱ ሲደርስ አጭዶ ጎተራውን ይሞላል፡፡ ከቀለብ አልፎ ለዓመት ልብሱ ከጎተራው ዕህል ሽጦ... Read more »
የሥራ ቅጥር ለቀጣሪው ተቋምም ሆነ ለተቀጣሪው ግለሰብ በትክክለኛ እና በግልፅ መመሪያ ተደግፎ መፈፀም እንደሚገባው አያጠያይቅም። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ባለማወቅ ወይም ሆን ተብሎ ከመመሪያ ውጪ የሚፈፀም የቅጥር ሂደት የሚያስከትለው ውዝግብ እና የሚኖረው... Read more »
ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ከሃላባ ዞን ዌራ ድጆ ወረዳ ከበንዶ ቀበሌ 16 የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ወክለናል ያሉ ሶስት ግለሰቦች ወደ ዝግጅት ክፍላችን አቤቱታ ይዘው መምጣታቸውን ባለፈው ሳምንት አስነብበናል። ‹‹መሬታችንን ተነጥቀናል፤... Read more »
መሬት ዘላቂ ንብረት ነው የሚል እምነት በመኖሩ ሰዎች መሬትን ብለው ሲጋጩ ይታያሉ፡፡ መሬት መጠለያ መስሪያ ዘላቂ ሃብት ብቻ ሳይሆን የቤተሰብ የኢኮኖሚ ምሰሶ ሆኖ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሃብት በመሆኑም ጭምር ነው፡፡ የዛሬው አባት... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 8 ቀን 2013 ዓ.ም እትማችን ‹‹በቆሻሻ የተፈተነ የሕፃናቱ የትምህርት ጉዞ›› በሚል ርዕስ በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ በቀድሞ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13፤ በአዲሱ ክፍለ ከተማ ለሚ ኩራ... Read more »