
በአሁኑ ጊዜ ሥራቸውም ነዋሪነታቸውም አዲስ አበባ ከተማ ነው – አቶ ሕዝቅኤል ማራ። ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመጡትም ወድደውና ፈቅደው ሳይሆን ባጋለጡት የሙስና ወንጀል የተነሳ ጉዳት ይደርስባቸዋል በሚል ነው፤ ሙስና ፈጻሚዎቹ በግለሰቡ ላይ... Read more »

ከቅሬታ አቅራቢው አንደበት መፍትሔ ፍለጋ በመንገድ ላይ በመንከራተት ላይ እያለሁ ከአንድ መንገደኛ ጋር ስለችግሬ አወጋሁ ይላል ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ ተቋማችን የመጣው የዛሬው የፍረዱኝ ዓምዳችን ቅሬታ አቅራቢ ዐይነ ስውሩ በዳሶ... Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በመጀመሪያ አከላለሉ ወረዳ አራት በአሁኑ ወረዳ 12 ነዋሪ የሆኑና የሥራ እድል የተፈጠረላቸው ወጣቶች ላለፉት አምስት ዓመታት ከሥራ አጥነት ወደ ሥራ ፈጣሪነት የተሸጋገሩበት ቦታ መንግሥት... Read more »

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን ወደ ምስራቁ የሀገራችን ክፍል የሚወስደን ሲሆን፣ በሐረሪ ክልል የውሀ ቢሮ እና በድሬደዋ ዲስትሪክት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መካከል የተፈጠረ ውዝግብ ያስመለክተናል። የሐረሪ ክልል ውሀ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ... Read more »

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን በሚገኘው የቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ዩኒየን እና በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅርንጫፍ መካከል የተፈጠረ ውዝግብ ያስመለክተናል:: የቤንች ማጂ የጫካ... Read more »

አመልካች ወይዘሮ ፋንታዬ ባዩ ወልደየስ ተጠሪዎች ከወይዘሮ ተስፋነሽ በቀለ እና ሻምበል ታረቀኝ ገ/ሕይወት እና ወይዘሮ ጤናዬ በዳሶ የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ከተማ የቤት ቁጥር 198 ከሆነ... Read more »

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው የሞሐ ለስላሳ መጠጥ ፋብሪካ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ሰራተኞች እና አመራሮች መከካል የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል። ‹‹የፋብሪካው አመራሮች መመሪያን እና አሰራርን ባልተከተለ አግባብ በቀጣይ... Read more »

የዛሬው «የፍረዱኝ ዓምድ» ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአንድ አካባቢ የተፈጠረን የቦታ ውዝግብ ያስመለክተናል፡፡ ውዝግቡ የተፈጠረው በቀድሞው የመጠሪያ ስሙ ዞን 03 ወረዳ 17 ቀበሌ 20፣ በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ ቦሌ ክፍለ ከተማ... Read more »

የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ ዓምድ›› ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል። ውዝግቡ የተፈጠረው በቀድሞው የመጠሪያ ስሙ ዞን አንድ ወረዳ 5 ቀበሌ 06 በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በተለምዶ... Read more »

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጋሞ ዞን አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ከኦል ግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ ተወሰነ የግል ማኅበር ጋር የተፈጠረ ውዝግብን ያስመለክተናል። «የጋሞ ዞን እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት... Read more »