የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር እና በሰዎች የመነገድ ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በቀረበው ረቂቅ አዋጅ የያዘው በሞት የሚያስቀጣ ድንጋጌ ከተረቀቀው አዋጅ እንዲወጣ መጠየቃቸው በግሌ ልዩ... Read more »
የቆራሱማ ምንነትና አገልግሎት ለከተሜው ባዕድ ወይም እንግዳ ይሆን ካልሆነ በስተቀር ለአርሶ አደሩና ለአርብቶ አደሩ እልፍ ወገኔ ባህሉ ዕድሜ ጠገብ ስለሆነ ብዙ ትንተና አልሰጥበትም። ጥቂት ማስተዋወቂያ ማድረግ ካስፈለገ ግን፤ ‹‹ቆራሱማ›› የወተት ዕቃዎች የሚታጠኑበት... Read more »
እዚሁ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የተናገሩትን እያነበብኩኝ በነበረበት ቅጽበት ሰሞኑን በፌስቡክ ገጽ የለጠፍኩት ጥያቄ ትውስ አለኝ። ከዚያ በፊት ፕሮፌሰር መረራ መጪውን ምርጫ አስመልክቶ የሰጡትን አስተያየት ላስቀድም። ፕሮፌሰሩ በአጭሩ... Read more »
ይህ ዕድሜ ጠገብ “አዲስ ዘመን ጋዜጣ” ባለፉት ዐሠርት የዕድሜ ጉዞው ውስጥ ከምጥን ዜና እስከ ዝርዝር ሀተታ ለንባብ ያበቃቸው ጽሑፎች በወጉ ቢጠኑና ቢመረመሩ ከዘመን ማሳ ላይ እጅግ ብዙ ቁምነገሮችን ማጨድ ይቻላል። የዛሬን መነፅር... Read more »
የሴቶች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ (በተለምዶ ሞዴስ) በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል ብቻም ሳይሆን በከተሞችም አካባቢ የሴቶች የብቻ ችግር ሆኖ ኖሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሞዴስ ገዝቶ የኢኮኖሚ አቅም ችግር ላለባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሴት... Read more »
መንገድ ምናባቱ አይባልም ከቶ፤ የወሰደውን ሰው ያመጣል መልሶ፤ ያለው ባለቅኔ ማን ነበር? የዘንድሮ መንገድ ግን በተቃራኒው ሰዎችን ሲወስድ እንጂ ሲመልስ ምነው አልታይ አለ?!…ጎዳናው በየዕለቱ ቀጥፎ የሚያስቀረው ነፍስ ምነው በዛሳ?!.. አዎ!… አውራ ጎዳናው... Read more »
የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ጅማሮ የሚቆጠረው ከሰው ልጆች የዘፍጥረት ታሪክ መነሻውን አድርጎ እንጂ ትናንት ተብሎ በሚገለጽ ታሪክ የለውም። ማንኛውም ሕዝብ ሰብዓዊ መብቱና ሉዓላዊ ክብሩ ሊከበርለት ግድ የመሆኑን ያህል ይህንኑ የማይገሰስ ተፈጥሯዊ መብቱን በመጠቀም... Read more »
በየትኛውም የፖለቲካ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በይበልጥ ራሳቸውን በጣም ውስብስብና እርግጠኛ መሆን በማይቻልበት ምህዳር ውስጥ ማግኘታቸው እንግዳ ነገር አይደለም። ለውጥ በሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎችና በፓርቲው አደረጃጀት እንዲሁም በውጫዊ ከባቢያዊ ሁኔታ ውስጥ መደበኛ... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) አባል ድርጅቶች በአንድ ፓርቲ ሥር የማዋሀድ ሥራ እነሆ ተጀምሯል። 36 አባላት ያሉት የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ በመጀመሪያ የተመለከተው የፓርቲውን ውህደት አሳታፊነትና አካታችነት በተመለከተ... Read more »
“ልማድ ውሎ ሲያድር ባህል ይሆናል” ይላሉ ቀደምት አበውና እመው ሲተርቱ፡፡ አባባሉ ቀደም ብሎ ስለተነገረ በቀደምትነት ፈረጅነው እንጂ ዛሬም ቢሆን ጥበባዊ አነጋገሩ የተሸከመው መልዕክት ዝጓል፣ አርጅቷል፣ ነፍሶበታል ማለት አይቻልም። እንዲያውም እውነትነቱ ከትናንት ይልቅ... Read more »