በኩረ ቃል፤ የጽሑፌን ዋና ርዕስ የተዋስኩት ከረጂም ዓመታት ወዳጄ ከመምህርና ደራሲ ስሜ ታደሰ የመጽሐፍ ርዕስ ነው። መምህር ስሜ ታደሰ በሚወደው የመምህርነት ሥራ ላይ እንደተጋና ሙያውን እንዳደነቀ እነሆ ድፍን አርባ ዓመትን አስቆጥሯል። ዛሬም... Read more »
ታሪክን ለትምህርታችን፤ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት በተጠናቀቀ ማግሥት የበርካታ ኮሚኒስት ሀገራት የፖለቲካ ፓርቲዎች “የዓለም የሰላም ካውንስል” (World Peace Council) በሚል ስያሜ የምክክር ተቋም ፈጥረው ነበር። ተቋሙ የተመሠረተበት ዋነኛ ዓላማ “ጉልበተኞቹና ጦረኞቹ የምዕራብ ሀገራት”... Read more »
በለፈው ሳምንት የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ቀኖች ነበሩ ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ድምጽ የሆኑበት፣ የምዕራባውያንን ጠልቃ ገብነት የተቃወሙበት የአንድነት ቀን ነበር። “ለኢትዮጵያ እቆማለው፣ ድምጼን አሰማለው” በሚል መሪ ቃል በመላው ኢትዮጵያ የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት በመቃወም... Read more »
ኢትዮጵያ በረጅም የታሪክ ሂደቷ ውስጥ በርካታ ኩነቶችን ያለፈች አገር ናት፡፡ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስም ቢሆን ጥላቶቿ እንዲሁም ወዳጅ መሰል ምቀኞቿ የተኙላት አገር አይደለችም፡፡ አልተሳካም እንጂ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ያልተሞከረ ነገር ያልተወጣበት... Read more »
አሸባሪው ትሕነግ የትግራይን ሕዝብ ከጭቆና ነፃ ለማውጣት በሚል ሽፋን ደደቢት በረሃ ከገባ በኋላ በወቅቱ ኢትዮጵያን ይመራ ከነበረው የደርግ መንግሥት ጋር ለአስራ ሰባት ዓመታት ተዋግቷል።የደርግ መንግሥትን የማስወገድ ዓላማ ያላቸው የውጭ ኃይሎች እጅ ተጨምሮበት... Read more »
አንድነት ፓርክ /ፊት በር አካባቢ/ ቆሜ ቁልቁል አዲስ አበባን እየተመለከትኩ ነው። ከሁዋላዬ የአንድነት ፓርክ፣ ከፊትለፊቴ ወይም ከግርጌዬ የወዳጅነት ፓርክና ሸራተን አዲስና ተሻግሮ በርቀትና በቅርበት አረንጓዴ ስፍራና ሕንጻዎች ውበት ይታየኛል። የቆምኩበት አካባቢም እጅግ... Read more »
አገር በግለሰቦች አስተሳሰብ የቆመች የብዙ አመለካከቶች ድምር ውጤት ናት። የአገራችን አሁናዊ መልክ በእኛ በልጆቿ አስተሳሰብ የተፈጠረ ነው። በመኖራችን ውስጥ የምንከውናቸው እያንዳንዱ ሕይወታዊ እንቅስቃሴ በአገራችን ነጋዊ መልክ ላይ የራሱን አሻራ ያሳድራል። እናም እንደአስተሳሰባችን... Read more »
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምርጫ 2013 እነሆ ተጠናቀቀ፡፡ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሆነው ታሪክ ሰሩ፡፡ ከተራራው ማማ ላይም ወጡ፡፡ ዛሬ እገሌና ታሪክ ሰሪ እገሌ ነው ተወቃሽ የሚባለው ፓርቲም ሆነ ግለሰብ የለም ፤ሁሉም በሚችለው ልክ ለሀገሩ... Read more »
“ ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ከምሥራቅም ተነሥተው በሄዱ ጊዜ በሰናዖር ምድር አንድ ሜዳ አገኙ ፤ በዚያም ተቀመጡ ። እርስ በርሳቸውም፦ ኑ ፥ ጡብ እንሥራ ፥ በእሳትም እንተኵሰው ተባባሉ ።... Read more »
(ክፍል አንድ) በድፍረት የዛሬዋ ዓለማችን “ጥቁር ሞት”የተሰኘ ገዳይ ወረርሽኝ የእጅ ሥራ ናት ይሉናል ፤ የ”WHY NATIONS FAIL” ተጣማጅ ጸሐፊያን ዳረን አኬሞግሉና ጀምስ ሮቢንሰን ከእግዜሩ ሊያጣሉን። ደግነቱ ይህን አያዎ ይትበሀላቸውን ተከትለን ስንመረምር እግዜሩ... Read more »