የንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ አልጋ ወራሽ የነበሩትና ኢትዮጵያን ከ1903-1909 ዓ.ም ‹‹ያስተዳደሩት›› ልጅ ኢያሱ ሚካኤል የተወለዱት የዛሬ 127 ዓመት ( ጥር 25 ቀን 1885 ዓ.ም) ሲሆን ዕለቱ በቤተዘመድ እና አድናቂዎቻቸው ታስቧል። በተለይ... Read more »
«በአንድ ገጽ ወረቀት ጀምሬ አቤቱታ፣ ስንት ዓመት በሸንጎ ልኑር ስንገላታ። አንተ የበላይ ሹም የእኔ መፍትሔ ሰጭ፣ ዶሴዬን መርምረው አይሁን ተቀማጭ። እንዲታይ ነው እንጂ ወደ በላይ ቀርቦ፣ መች እንዲቀመጥ ነው መዝገብ ቤት አጣቦ።»... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የዘንድሮ ምርጫ የሚከናወንበትን ጊዜያዊ የጊዜ ሰሌዳ አውጥቷል። በጊዜያዊ ሰሌዳው መሠረት የመራጮች ምዝገባ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2012 ዓ.ም.፣ የእጩዎች ምዝገባ ጊዜ ከሚያዝያ 13 ቀን እስከ ሚያዝያ... Read more »
ባህል ነክ አሟጋች መከራከሪያዎች “ባህል” የሚለው ጽንሰ ሃሳብ ለማንም ሰው እንግዳ አይደለም። የቃሉ ቤተኛነት እንደተጠበቀ ይሁን እንጂ ሁሉንም በጋራ የሚያስማማ ድንጋጌ ለመስጠት ግን ለምሁራኑ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ይመስላል። ሬመንድ ዊሊያምስ የተባሉ ምሁር... Read more »
የምርጫ 2012 አጀንዳ፤ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን አሁንም ድረስ ለሁለት ጎራ ከፍሎ እንዳነታረከ ነው። ምርጫው ይካሄድ እና አይካሄድ ንትርኩ አሁንም መቋጫ ባያገኝም የምርጫው አስፈጻሚ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግን ሥራውን ቀጥሏል። ምርጫ... Read more »
በሀገራዊ ትውፊት እንንደርደር፤ ስለ ሀገራችን ሲነገሩ የኖሩና ወደፊትም ሲነገሩ የሚኖሩ በርካታ የማሕበራዊ ዕሴቶችና የባህላችን ትሩፋት ትርክቶች እንዳሉን ይታወቃል። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደበዘዙና እየወየቡ የሚሄዱ እንዳሉም የሚዘነጋ አይደለም። ለምሳሌ፤ በየትኞቹም ብሔረሰቦቻችን መካከል በዕለት... Read more »
በቀጣይ ሳምንት መጀመሪያ የሚውለውን የጥምቀት በዓልን ለማክበር የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ሽርጉድ ላይ ናቸው። በእኔ አተያይ ጥምቀት በተለይ በጎንደር ልዩ ክብረበዓል ነው። በዓሉ በተለይ በዩኔስኮ ከተመዘገበ በኋላ የሚከበር የመጀመሪያው በዓል መሆኑ ለየት እንደሚያደርገው... Read more »
«ጥያቄ አቅርቤያለሁ መልስ ብትሰጡኝ፣ ሀገሬ የማን ነች ሰዎች አስረዱኝ!?» የግጥሙ ሦስት አራተኛ ሃሳብ የተኮረጀ ነው። የጽሑፌን መነሻ ለማሳመር በሁለቱ ስንኞች ውስጥ ያካተትኩት ሦስት ቃላትን ብቻ ነው። “ሀገሬ የማን ነች” የሚሉትን። በተረፈ ባለቤቱ... Read more »
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመቆጣጠር የወጣ ረቂቅ አዋጅ እነሆ ፓርላማ ደርሷል። ረቡዕ ታህሳስ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በፓርላማው በሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ የተዘጋጀው የሕዝብ አስተያየት መሰብሰቢያ መድረክም ተካሂዷል። አንዳንድ ወገኖችም አዋጁ ሕገመንግሥታዊ... Read more »
ምዕራፍ አንድ፤ ፋሽስት ኢጣሊያ በጀግኖች አርበኞቻችን ድል በተመታ ማግሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ በእንግሊዝ የቃል ኪዳን ጦር ታጅበው ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ከስደት ወደ ሀገር ተመልሰው መንበረ ሥልጣናቸውን በዘረጉ ዕለት ኦፊሴላዊ... Read more »