የኮሮና ቫይረስ እና ክፉ ልማዶቻችን

ያለፉትን ሰንበቶች (ቅዳሜ እና እሁድ) ቤቴ አረፍ ብዬ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን እያዟዟርኩኝ እመለከት ነበር። አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ ሲኤንኤን፣ ቪኦኤ…በሚገርም ሁኔታ ዜና እና ትንታኔያቸው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ብቻ የጎላበት ነበር። የእኛዎቹ እነኢቲቪም እንደዚያው። ምናልባትም... Read more »

የአፍቅሮተ ራስ ኳራንቲን አያስፈልገንም ይሆን?

“መቻቻልን ናቅን፤ ለፀብ አሟሟቅን፣ ለአመፅ ስንነሳ፤ ለሰላም ወደቅን፣ ሀገር ስትቃጠል፤ ከዳር ሆነን ሞቅን። ” በብልህ ብዕር የተከሸኑት እነዚህ ሦስት ስንኞች የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚገባ የመግለጽ ብቃት አላቸው። (የታላቁን የጥበብ ሰው የጸጋዬ ገ/መድኅንን... Read more »

ከፖለቲከኞች “የፖለቲካ ፍልስፍና”ሕዝብ ነጻ ሆኖ መኖር አይችልም?

አንዳንዴ ግራ ሲገባ ግራ የሚያጋቡ ጥያቄዎች ይጠየቃሉ:: አንዳንዴም ብዙ የተባለበት ጉዳይ ደግሞ እንዲባልለት በሁኔታዎች አስገዳጅነት ጥያቄ ይቀርባል:: በዛሬው ነጻ የግል ሃሳብ መድረኬ ላይ ብዙ ቢባልለትም ጥቂት እንኳን ሊገባን ባልቻለ አንድ መሠረታዊ ሀገራዊ... Read more »

ዳግማዊ ውጫሌ?

ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች አንድ የተለመደች አባባል አለቻቸው፡፡ “የዘንድሮውን በዓል ለየት የሚያደርገው…” የምትል፡፡ አዎ!.. የዘንድሮውን 124ኛ የአድዋ በዓል ለየት የሚያደርገው የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለአድዋ ባለድሎቹ ኢትዮጵያውያን ማስጠናቀቂያ አዘል መግለጫ ባስነገረ ማግስት የሚከበር መሆኑ ነው፡፡... Read more »

ምሥጢረ ዓባይ“ዳግም ከሞኝ ደጅ ሞፈር አይቆረጥም!”

 ጥንታዊ ሥልጣኔዎች በሙሉ የተፀነሱትና የፋፉት በወንዞች ዳርቻ ስለመሆኑ የታሪክ ማስረጃዎች አጠንክረው ያረጋግጡልናል። ቅድመ ታሪክን ጥቂት ፈቅ ብለን ስንመረምርም የፍጥረተ ሰብ እስትንፋስና ህልውና “ሀ” ብሎ የጀመረው ገነትን ለማጠጣት ከዔደን ይፈልቁ ከነበሩ አራት ግዙፍ... Read more »

ሕጋዊ መሰል ስርቆትን ያስፋፋው የውሎ አበል ተመን

የሥራ ጠባዬ ወደመስክ የሚያስወጣ ነው። የመንግሥት ሠራተኛ ባልሆንም የውሎ አበል ተመኑን በቅርብ አውቀዋለሁ።በመንግሥት አካላት በተለይ ለመገናኛ ብዙኃን (ለመንግሥትም፣ ለግልም) በሚዘጋጁ ስብሰባዎችና ዓውደጥናቶች ላይ ተካፋይ የመሆን ዕድሉ ነበረኝ።እሱም ብቻም ሳይሆን የምታሳቅቀዋን የመንግሥት የውሎ... Read more »

የሀገሬ «የልጅነት ፖለቲካ» ቡረቃ

የሀገሬን ወቅታዊ የፖለቲካ ቡረቃና ትርምስ በሰከነ መንፈስ ስገመግም የልጅነታችንን ጊዜ ፍንትው አድርጎ ያስታውሰኛል። የልጅነት ዕድሜ መገለጫው ብዙ ነው። በአብዛኛው አብሮ አደግ ሆኑም አልሆኑ የቅጽል ስም እያወጡ መበሻሸቅ፣ መናቆር፣ ወዲያው ተጣልቶ ወዲያው መታረቅ፣... Read more »

አሳሳቢው የጦር መሳሪያ ኮንትሮባንድ ንግድ

የሠላም ሚኒስቴር የጦር መሳሪያ ዝውውርና አያያዝ ላይ የሚመክር ስብሰባ ሰሞኑን በአዲስ አበባ አካሂዷል። ስብሰባው የጦር መሳሪያ ለዜጎች ደህንነት ከፍተኛ ስጋት እያሳደረ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በአያያዝና ዝውውሩ የጥብቅ ቁጥጥር አስፈላጊነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ... Read more »

አፍሪካ ተነሽ ! እኛም ተነስተን እንሰራለን

ሞኑን አዲስ አበባ እንግዶችን ለመቀበል ሽር ጉድ ስትል ከርማለች። እንግዶች ከማለት ይልቅ ቤተኞች ማለቱ ይቀላል። የአፍሪካ መሪዎችና ዲፕሎማቶች ለ33ኛ መደበኛ አህጉራዊ ጉባዔያቸው የተሰባሰቡት በጋራ አጀንዳዎች ላይ ለመምከር ስለመሆኑ በሚሊዮን ለምንቆጠረው የአህጉሪቱ ተወላጆችና... Read more »

ያንቀላፋው የፓርላማ ሰዓት ይቀስቀስልን!?

አራት መስቀልያ መንገዶች ተጋጥመው ስያሜውን ያገኘው አራት ኪሎ ለብዙ ሀገራዊ፣ ታሪካዊና ማሕበራዊ ጉዳዮች እምብርት ነው። የፖለቲካ፣ የትምህርት፣ የሃይማኖት፣ የታሪክ ዕሴቶች የተሰባሰቡበት አራት ኪሎ ከስሙ በላይ ይዘቱ ከፍ ብሎ ከመግዘፉ የተነሳ የአካባቢዎች ሁሉ... Read more »