ኮሮና እንቅስቃሴያችንንይገታ ይሆን?

እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2012 ዓ.ም የምኖርበት ባሻ ወልዴ ኮንዶሚኒየም የኮሚቴ አባላት አንዱ ስልክ ደወለልኝ፤ አነሳሁት:: ከፓስተር የጤና ባለሙያዎች ድንገተኛ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ መምጣቸውን ነገረኝና መገኘት እችል እንደሆን ጠየቀኝ:: ፍቃደኝነቴን ገልጬ... Read more »

የቀውስ አውርድ ሟርት … !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን (አንዳንድ ወገኖች በለውጡ ማግስት የሚካሄድ የመጀመሪያ ምርጫ እንጂ ስድስተኛ ሊባል አይገባም ሲሉ ይሞግታሉ ፤ በይዘቱም ሆነ በቅርጹ ከቀደሙት ምርጫዎች የተለየ ነው ብሎ በማመን፤) ሀገራዊ ምርጫ በኮቪድ 19... Read more »

ለፖለቲካዊ ወፈፍተኝነት የሀገራዊ “ሃይድ ፓርክ!?” አስፈላጊነት

መስማሚያ ጥቁምታዎች፤ አሃዱ፡- ወፈፍተኝነትን ከምን አንጻር? በጸሐፊውና በአንባብያን መካከል የጋራ መግባባት ለመፍጠር እንዲረዳ በርዕሱ ውስጥ የተጠቀሱትን ግር የሚያሰኙ አንዳንድ ሃሳቦች ቀድሜ በአጭሩ ላብራራና ላስተዋወቅ:: “ወፈፌ” የሚለውን ቃል በሀገራችን የትኛውም ክፍል ነዋሪ የሆነ... Read more »

ምርጫን ተወዳድሮ ወይስ ተወነጃጅሎ

ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ከተመሰረተች እነሆ በቅጡ የማይታወቁ በሺዎች የሚቆጠሩ (ግማሹ 3 ሺህ ግማሹ 2 ሺህ ሌላው ደግሞ 6ሺህ አመታትን ይቆጥራሉ) ምእተ አመታትን አስቆጥራለች። በነዚህ ዓመታቶች የተበታተኑ መዋቅራዊ ሂደቶች፣ ለጠላት በር ከፍቶ... Read more »

ሀገር የማን መልክና ምሳሌ ነች?

ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚነግሩንና የሃይማኖት አባቶች እንደሚያስተምሩን የሰው ልጅ የተፈጠረው በፈጣሪ መልክና አምሳል ነው።የተፈጠረበትም ዋና ዓላማ ምድርን፣ ከምድር በላይና በታች ያሉትን ፍጥረታት እንዲንከባከብ፣ እንዲገዛና በበረከቶቹ ትሩፋቶችም ደስ ብሎት እንዲኖር ነበር።ፍጥረተ አዳም ወሔዋን (አደምና... Read more »

ዝንጉነት ዋጋው ስንት ነው?

የዘንድሮ የትንሳዔ በዓል የኮሮና ወረርሽኝን አስረስቶ ሰንብቷል። የአዲስ አበባ ገበያዎች ሙሉ ነበሩ። ግርግሩም እንደወትሮው ድምቀት አልተለየውም። የበዓል እርዱ ከሞላ ጎደል በነበረበት ቀጥሎ የተከናወነ ነበር። የትራንስፖርቱ አገልግሎቱ፣ መንገዱ፣ መጠጥ ቤቱ… እንዲሁ በሕዝበ ሠራዊት... Read more »

የለውጡ ስኬቶች ፈተናዎች እና መጪው ጊዜ

ይህ ጽሁፍ ባለፉት አመታት ከቅድመ እና ከድህረ የዶ/ር አቢይ የለውጥ ነባራዊ ሁኔታዎችን ከአጠቃላይ የለውጥ ሽግግር ንድፈ ሃሳብ አንጻር የቀረበ እንጂ አንድ የምርምር ጽሁፍ ሊከተል የሚገባውን የምርምር ስነ ዘዴ (Methodology) እንዲሁም መረጃውን ለመተንተን... Read more »

የልግስና በረከት፤ የማጋበስ እርግማን

“የቤት የአደባባይ፤ የማን ማንነቱ፣ ሰው ቁምነገሩ እንጂ፤ ገላጭ መስታወቱ፣ በወል ስም መጠራት፤ ወይ አንተ ወይ አንቱ፣ አይሆንም መለኪያ ለሰው ሰውነቱ።” የዚህ ግጥም ደራሲ በብዕሩ የአገጣጠም ስልትና በሚያነሳቸው የመጻሕፍቱ ሀገራዊ ይዘቶች (የእኔ ጋሻ፣... Read more »

በሥራ አፈጻጸም ለራሳቸው “ኤ” የነፈጉት ሲኢኦ

ወዳጄ እስቲ አስበው!.. ..እንኳንስ 26 ኩባንያ አንድ አደርጎ ማስተዳደር ይቅርና አንድ ቤተሰብ (ሚስትና ልጆችህን) መምራት የቱን ያህል ከባድ እንደሆነ የምታውቀው ስትቀምሰው ነው። ዶ/ር አረጋ ይርዳው የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ የቀድሞ ሲኢኦ ግን 26... Read more »

ሥነ ምግባሩ የተዘነጋው የሀገሬ የኮሙዩኒኬሽን ሙያ

መንደርደሪያ፤ “ኮሙዩኒኬሽን” ለሚለው ቃል ብዙዎቹ የተለያየ የአማርኛ ፍቺ ቢሰጡትም ተዘውትረው በአቻ ትርጉምነት የሚደመጡት ግን “ግንኙነት” እና “ተግባቦት” የሚሉት ዋነኞቹ ናቸው። በግሌ ሁለቱም የአማርኛ ፍቺዎች “ኮሚዩኒኬሽን” ለሚለው ሰፊ ጽንሰ ሃሳብ ምሉዕ ይዘቱን በሚገባ... Read more »