ሀገራዊ ታሪካችን በአራቱ የሂሳብ ስሌቶች ተመሳስሎ

በፊደል ገበታ የንባብ አፋቸውን አፍታተው ወደ መደበኛ ትምህርት የሚሸጋገሩ ታዳጊ ሕጻናት በመጀመሪያ የሚፋጠጡት ከአራቱ መሠረታዊ የሂሳብ ስሌቶች ጋር ነው። ከመደመር፣ ከመቀነስ፣ ከማባዛት እና ከማካፈል ጋር። የኒኩልዬር ሳይንስ ትንተና ከዘርፉ ውጭ ለሚገኙ በርካታ... Read more »

እነሆ የ «መደመር» ቅምሻ

 የመጽሐፉ ርዕስ ፡-መደመር ደራሲ፡- ዐብይ አሕመድ (ፒ.ኤች.ዲ) የገጽ ብዛት፡- 280 የታተመበት ጊዜ፡- መስከረም 2012 የመሸጫ ዋጋ፡- 300 ብር (በጥቁር ገበያ ከብር 350 – 400) ዳሰሳ፡- ፍሬው አበበ «መደመር» የሚለው ቃል በፓርላማ መድረክ... Read more »

የእንስሳቱ በረትና የወቅቱ ፖለቲካ

በርካታ የዱር እንስሳት በትልቅ ጫካ ውስጥ አብረው ይኖሩ ነበር።ቆይቶ ጫካውን በሚያስተዳድሩት እንስሳት ደስተኛ ያልነበሩ ጥቂት ጎረምሳ እንስሳት አምጸው በተለያዩ ጋራዎች ላይ በሚገኙ ዋሻዎች መሸጉ።ከዚያም መሰሎቻቸውን እያሳመኑ ከጎናቸው በማሰለፍ ለዓመታት ከታገሉ በኋላ ድል... Read more »

በአግባቡ ያልሆነ ልክ ነገር እንደ ስህተት ይቆጠራል

መንግሥትነት፡- ከታላቅነቱ ክብደቱ፤ከክብደቱ ታላቅነቱ የሰዎች ሁለንተናዊ ማንነት የሚቀረጸው በወላጆ ቻቸው መሆኑን ለማረጋገጥ እኔ ጥሩ ማሳያ ነኝ። ከፈጣሪዬ ጀምሮ የአስተማሪዎቼ፣ የጓደኞቼና የአደኩበት ማህበረሰብ ድርሻ እንዳለ ሆኖ አሁን ያለው የእኔ ማንነት ሙሉ በሙሉ የወላጆቼ... Read more »

የቁርጥ ቀኑ ልጅ፤የሰማዩ አንበሳ

የአንዳንድ ጀግኖችን ታሪክና ውለታ መፃፍ ትርጉሙ ‹‹ሳይፃፍ ከሚቀር ይሻላል እንጂ በቂ ነው ብሎ ማሰብ ቀልድ ነው…›› ሊባል የሚችልበት አጋጣሚ አለ። በተለይ ደግሞ የጀግንነታቸውንና የውለታቸውን ልክ ለመዘርዘር የሚበቃ ወረቀትና ለመግለፅ የሚያስችሉ ቃላትን ማግኘት... Read more »

የሽርክና ሥምምነት አለ የሚያሰኙ ምክንያቶች

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መሥራት አለመደብንም” ይህ አባባል የኢትዮጵያን የንግድ እንቅስቃሴ በተገቢው መልኩ የሚያሳይ ይመስላል። እርግጥ ነው በአገራችን በተለያዩ ማህበረሰቦች ዘንድ አብሮ መብላትን ብቻ ሳይሆን በደስታም ሆነ... Read more »

የመመሪያ አፈፃፀም ግድፈቱ የሠራተኞችን ዕንባ አፍስሷል

መንግሥት በተለያዩ ወቅቶች ከሕብረተሰቡ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለማቃለል በርካታ መፍትሔ አቅጣጫዎችን እየቀየሰ ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የችግሮች ምንጭ በሆነው የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ በልዩ ትኩረት እየሠራ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ... Read more »

“ሕዝቡን በሚገባ ለመመገብ ሰብሎችን በማዳቀል ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው”- ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር  የመጀመሪያ ዲግሬያቸውን ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ በእጽዋት ሳይንስ ዘርፍ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአግሮኖሚ የትምህርት መስክ ሰርተዋል፤ የዶክትሬት (ሶስተኛ ) ዲግሪያቸውን ደግሞ በጄኔቲክስና እጽዋት ማዳቀል የትምህርት መስክ አግኝተዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን... Read more »

ሀገራዊ ዓላማዎችና ዒላማዎች ፈራቸውን እንዳይስቱ

 ጨረቃ በመሬትና በፀሐይ መካከል በምታልፍበት ጊዜ ጥላዋን በመሬት ላይ በመጣል የምትፈጥረው የፀሐይ ብርሃን መሸፈን ወይንም ግርዶሽ በሳይንሳዊ መታወቂያው ኤክሊፕስ ተብሎ ይታወቃል። በፖለቲካዊው ተጓዳኝ ትርጉሙ ደግሞ ይሄው ኤክሊፕስ የሚለው ቃል የሚሰጠው ፍቺ በአንድ... Read more »

ኩርፊያ ወደአድማ የገፋቸው ፓርቲዎች

 የዘንድሮ ሀገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ ወራት ቀርተውታል። የምርጫው ድምጽ መስጫ ወር ግንቦት ውስጥ ሊሆን እንደሚችል ታሳቢ ቢደረግ ግፋ ቢል ከሁለት ወራት በኋላ የዕጩዎች እና የመራጮች ምዝገባ ሊካሄድ እንደሚችል ይገመታል። የፓርቲዎች ዝግጅት ግን... Read more »