• በ2012 ሩብ ዓመት 700 ሚሊዮን ዶላር ቀጥታ ኢንቨስትመንት አግኝታለች አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አገር እየሆነች በመምጣቷ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ከምሥራቅ አፍሪካ አንደኛ ፤ ከአፍሪካ ደግሞ በአምስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት የማይልኩ ወላጆችን፣ የትምህርት ጥራትን የማያስጠብቁ ባለሙያዎችንና ኃላፊዎችን ተጠያቂ የሚያደርግ አዋጅ መረቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በትምህርት ሚኒስቴር የአገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ዬሴፍ ሽፈራው፤ረቂቅ አዋጁ በህመም፣ በትምህርት ተቋማት አለመኖር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመተማ በኩል ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኘውን የባቡር መስመር ግንባታ የአዋጭነት ጥናት የሚያካሂድ ድርጅት መረጣ እየተካሄደ መሆኑን ኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚና የባቡር ኔትወርክ ዘርፍ ኃላፊ አቶ... Read more »
አሁናችንን ስጋት ላይ የጣሉ የቅድም ችግሮች ብዙዎቻችን በአሁኑ ወቅት በአገራችን እየተፈጠሩ ያሉ አሳሳቢ ችግሮች አሁን የተፈጠሩ ይመስለናል፡፡ ነገር ግን ችግሮቹ ባለፉት ሥርዓቶች ጠልቀው የተተከሉ፣ በቂ ጊዜ አግኝተው እንክብካቤ እየተደረገላቸው ያሉ፣ ሥር ይዘው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከታኅሳስ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ በታሪፍ ማሻሻያና ሌሎች ገቢዎችን በማሳደግ 13 ነጥብ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ:: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለአዲስ... Read more »
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም ዓድዋ፣ የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት ሠራዊት በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ... Read more »
ማረቆ ወረዳ፡- የማረቆ በርበሬ በቫይረስ በሽታ ምክንያት ከፍተኛ የምርት መቀነስ ማሳየቱን የወረዳው የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ:: የጽህፈት ቤቱ የአትክልትና ፍራፍሬ ሰብሎች ቡድን መሪ አቶ ማስረሻ አሰፋ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »
ቅዳሜ ታህሳስ ሶስት ቀን 1963 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 30ኛ አመት ቁጥር 286 እትም አንድ ትዳር ፈላጊ “የህግ ሚስት እፈልጋለሁ” በሚል ርዕስ ስለራሱ ዝርዝር መረጃዎችን በመስጠት ለጋዜጣው የላከውን ጽሑፍ አስነብቦ ነበር፡፡... Read more »
ላለፉት ዓመታት በአራት ብሄራዊ ድርጅቶች ይመራ የነበረው ኢህአዴግ የብልጽግና ፓርቲ በሚል ስያሜ ለመዋሀድ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ የሰሞኑ መነጋገሪያ ከሆኑ አጀንዳዎች ቀዳሚው ነው፡፡ የቀደመውን ስሙንና አደረጃጀቱን በመቀየር ወደ ውህደት የሚያደርገው እንቅስቃሴ ተስፋም ስጋትም እያስተናገደ... Read more »
ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ 60ዎቹን የአጼ ኃይለሥላሴ ዘመን ባለስልጣናትን ያለፍርድ የረሸነው ከ45 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ህዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር። ሐምሌ 11 ቀን 1966 ዓ.ም የንጉሱ ከፍተኛ ሚኒስትሮች ፤ ጄኔራሎችና... Read more »