የዋስትና መብት የሚገደብባቸው የሕግና የሁኔታ ምክንያቶች

ዋስትና መብት ነው እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ዋስትና በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ብርቱ ጥበቃ ከተደረገላቸው መሰረታዊ መብቶች ውስጥ አንዱ ነው። የዋስትና መብት “ማንኛውም ሰው በሕግ ከተፈቀደው ሥርዓት ውጭ ሊያዝ፣ ክስ ሊቀርብበት ወይም... Read more »

በሕጋዊ ፈቃድ ዘመናዊ ቁማር – በትውልድ ጨዋታ

የወጣቶቹን ሁኔታ ከሩቅ ለተመለከተው እጆቻቸው፣ ዓይኖቻቸውን መላ ትኩረታቸውን ጠምዶ የያዘውን ጉዳይ ለማወቅ ያጓጓል። እግሮቼን ወጣቶቹ ተደርድረው ወደተቀመጡበት አቅጣጫ መሰንዘር ጀመርኩ። በእጆቻቸው የያዟቸውን ትኬቶች በዓይኖቻቸው እየቃረሙ በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ የተለያዩ መረጃዎችን ሲሞሉ ይታያል።... Read more »

‹‹ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢንስቲትዩቱን መሣሪያዎች የመጠቀም ፍላጎት ቢኖራቸውም የሕግ ማዕቀፍ አለመኖሩ መሰናክል ሆኗል››- ዶክተር ቱሉ በሻ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

በ1946 ዓ.ም አሜሪካ በወቅቱ የነበረውን የንጉሣዊ መንግሥት ደግፋ ተቋቋመ። ሥራውን ‹‹ሀ›› ብሎ በሁለት ሄሊኮፕተሮች ሲጀምር የካርታ አነሳስ ኢንስቲትዩት ይባል ነበር። በወቅቱ ኢትዮጵያ አቪየሽን ስላልነበራት ሄሊኮፕተሮቹ ማረፊያቸውን የተቋሙን ሰገነት ለማድረግ ተገደዱ። በዚህ መልኩ... Read more »

የስምንት ዐሠርት ዓመታት የቆየ ልማድ በዛሬ ትርጉም

ይህ ዕድሜ ጠገብ “አዲስ ዘመን ጋዜጣ” ባለፉት ዐሠርት የዕድሜ ጉዞው ውስጥ ከምጥን ዜና እስከ ዝርዝር ሀተታ ለንባብ ያበቃቸው ጽሑፎች በወጉ ቢጠኑና ቢመረመሩ ከዘመን ማሳ ላይ እጅግ ብዙ ቁምነገሮችን ማጨድ ይቻላል። የዛሬን መነፅር... Read more »

ጀግኒት ፍሬወይኒ መብራህቱ

የሴቶች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ (በተለምዶ ሞዴስ) በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል ብቻም ሳይሆን በከተሞችም አካባቢ የሴቶች የብቻ ችግር ሆኖ ኖሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሞዴስ ገዝቶ የኢኮኖሚ አቅም ችግር ላለባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሴት... Read more »

ዕዳ ቢቆለል አገሪቱ እንጂ መዝባሪዎች ባለዕዳ አይሆኑም

ለውጡን ያልተቀበሉ የግንባታውን ዘርፍ የሚመሩ ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ነው። አንድ ጋዜጠኛ ከለውጡ በፊት አንድ ሚዲያ ላይ ቀርበው “ከሩቅ ሆነህ ስታየው የአገር ሀብት ማለት በሌሎች ቁጥጥር ሥር ያለ የብዙኋኑ... Read more »

ለአዲስ አበቤ ሰልፍ ተጨመረለት

“ላለው ይጨምርለታል” እንዲል ፣ አዲስ አበቤ ሰልፍ ተጨምሮለታል:: ለታክሲ ፣ ለዳቦ ፣ ለዘይት ፣ ለስኳርና ለድጋፍ ነጋ ጠባ መሰለፉ አማርሮት የማያውቀው ጨዋ ህዝብ ፣ አሁን ደግሞ መታወቂያ ለማሳደስ ሳይነጋ በየወረዳው መሰለፍ ይዟል::... Read more »

እውን የህዋ ሳይንስ ለታዳጊ አገር አያስፈልግምን ?

አሁን አሁን ሁሉም ነገር ፖለቲካ እየሆነ በተቸገርንባት “አፍቃሬ ፖለቲካዋ” ኢትዮጵያችን ከፖለቲካ ውጪ ሌላ ህይወት የሌለ እስኪመስል ድረስ በጓዳም፣ በጎዳናም፣ በቤትም፣ በመስሪያ ቤትም፣ በተናጠልም በሚዲያም አየሩን ሁሉ የተቆጣጠረው ፖለቲካው ነው። በተለይም በዋናውም ይሁን... Read more »

ለሚሊዮኖች ሕመም መድኃኒት የሆኑት ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት

ዛሬ የኢትዮጵያ ማሕጸን ስላፈራቻቸውና በመላው ዓለም የሚገኙ ብዙ ሚሊዮኖችን ከስቃይ ስለፈወሱት ስለ ታላቁ ሳይንቲስት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ የሕይወት ተሞክሮና አበርክቶ እንቃኛለን። አክሊሉ ለማ በ1928 ዓ.ም በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በምትገኘው ጂግጂጋ ከተማ ውስጥ... Read more »

የ46 ዓመቱ ጎልማሳ – ጥቁር አንበሳ

ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት የጀመረው ከ46 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ህዳር 24 ቀን 1966 ዓ.ም ነበር። ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግንባታው ተጠናቆ በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የተመረቀው ጥቅምት 24 ቀን 1966 ዓ.ም ነው።... Read more »