“ጥላሁን ለምን ለምን ሞተ…ለምን?” በ1950ዎቹ መጨረሻ የተቀጣጠለውን የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በመምራት ግንባር ቀደም የነበረው ጥላሁን ግዛው በተተኮሰበት ጥይት የተገደለው ከ50 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 1962 ዓ.ም ነበር። ያ ትውልድ ተቋም ታኅሳስ... Read more »
እፍኝ ማስታወሻ ስለ ኤክሳይዝ ታክስ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የኤክሳይዝ ታክስ ከተጨማሪ እሴትና ከተርን ኦቨር ታክስ ጎራ የሚሰለፍ የሽያጭ ታክስ ዓይነት ነው፡፡ ከሁለቱ ታክሶች የሚለየው በሁሉም የሚሸጡ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ላይ የሚጣል... Read more »
የፍረዱኝ ገጽ በዛሬው አምዱ የአራት ኪሎ ከባሻ ወልዴ ችሎት ቁጥር ሁለት የግል ባለይዞታ የልማት ተነሺዎች እነምስጋናው ከበደ (56) ሰዎች በደል ደርሶብናል የሚለውን ጉዳይ ይመለከታል፡፡ ቅሬታ አቅራቢዎቹ በ2006 ዓ.ም ቤቱን አግኝተን በምትክነት ሲሰጠን... Read more »
በዜጎች ላይ በዘፈቀደ የሚፈጸሙ የአስተዳደር በደሎችን የመከላከልና ተፈጽሞ ሲገኝም እንዲታረሙ ማድረግን የተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 1142/2011 ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ኃላፊነት ጥሎበታል፡፡ የመልካም አስተዳደር በአገሪቱ እንዲሰፍን የሕብረተሰቡን ግንዛቤ ማዳበር እንዳለበትም ደንግጓል፡፡የመገናኛ ብዙሃንና... Read more »
የቆራሱማ ምንነትና አገልግሎት ለከተሜው ባዕድ ወይም እንግዳ ይሆን ካልሆነ በስተቀር ለአርሶ አደሩና ለአርብቶ አደሩ እልፍ ወገኔ ባህሉ ዕድሜ ጠገብ ስለሆነ ብዙ ትንተና አልሰጥበትም። ጥቂት ማስተዋወቂያ ማድረግ ካስፈለገ ግን፤ ‹‹ቆራሱማ›› የወተት ዕቃዎች የሚታጠኑበት... Read more »
እዚሁ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የተናገሩትን እያነበብኩኝ በነበረበት ቅጽበት ሰሞኑን በፌስቡክ ገጽ የለጠፍኩት ጥያቄ ትውስ አለኝ። ከዚያ በፊት ፕሮፌሰር መረራ መጪውን ምርጫ አስመልክቶ የሰጡትን አስተያየት ላስቀድም። ፕሮፌሰሩ በአጭሩ... Read more »
ብዙዎቻችን በተለይም የእኔ ዘመን ትውልድ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ያለን እሳቤና አመለካከት ከአባቶቻችንና ከአያቶቻችን በእጅጉ የተራራቀ ነው። ኢትዮጵያን አናውቃትም፤ አወቅናት ካልንም የምንናውቀው ረሐቧን፣ እርዛቷን፣ ድህነቷንና ጉስቁልናዋን ብቻ ነው። የምናውቀው ከሁሉም ቀድማ የዕውቀት ብርሃን... Read more »
ዛሬ ኢትዮጵያ እስከአሁን ድረስ ካፈራቻቸውና ካየቻቸው ታላላቅ የእግር ኳስ ባለሙያዎች መካከል አንዱ የሆነውን የዝነኛውን መንግሥቱ ወርቁን ወርቃማ ታሪክ በጥቂቱ እንመለከታለን። መንግሥቱ የተወለደው በ1932 ዓ.ም በቀድሞው በጌ ምድር ጠቅላይ ግዛት፣ ቋራ ተብሎ በሚታወቀው... Read more »
በተለምዶ ዕድገት በሕብረት በመባል የሚታወቀው “የዕድገት በሕብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ” ክተት በዓል የተከበረው ከ45 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 12 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች “ወደ ገጠር ዘምተን እናስተምር እንቀስቅስ እናደራጅ”... Read more »
አፄ ኃይለሥላሴ ከአባታቸው በውርስ ያገኙትን ቤተ መንግሥት “ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ” ብለው በመሰየም መርቀው የከፈቱት ከ58 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 9 ቀን 1954 ዓ.ም ነበር። ጥቅምት 23 ቀን 1952 ዓ.ም ተቋቁሞ “ዩኒቨርሲቲ... Read more »