ክፍል ሁለት ሰሞኑን ለህትመት ባበቃችው የታህሳስ ወር ዘመን መፅሄት ዐብይ ርዕስ እንግዳችን ከነበሩት የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስ ተከታዩ ክፍል የሚከተለውን ይመስላል።... Read more »
የተደበቀው ወረርሽኝ የሰውን ልጅ ለተለያዩ የጤና ችግሮች የሚያጋልጡና ለሞት የሚዳርጉ በሽታዎች ሁሉ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፉ እና የማይተላለፉ በሚል በሁለት ዋና ዋና ምድቦች ይጠቃለላሉ። ከዚህ ውስጥ በገዳይነታቸው የሚታወቁትና በዓለማችን ላይ ለሚከሰተው ለአብዛኛው... Read more »
በዚህ ዕትም በርካታ ተግባራትን አከናውነው ሳለ ስለሥራዎቻቸውና አበርክቷቸው ግን ብዙም ያልተነገረላቸውን የብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስን ታሪክ በጥቂቱ እንመለከታለን። መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ መጋቢት 17 ቀን 1891 ዓ.ም ተወለደ። አባቱ አለቃ ወልደ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የኢንቨስትመንት የሕግ ማዕቀፎች በባህሪያቸው ፈጥነው ከሚሻሻሉ ሕግጋት ጎራ ይመደባሉ። ሕጎቹ በየጊዜው የሚፈጠሩትን ተለዋዋጭ አገራዊ፣ አካባቢ ያዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ በማድረግ ክለሳ ይደረግባቸዋል። በኢትዮጵያም የነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ... Read more »
‹‹የአብዬን ለእምዬ›› እንደሚባለው ለአገር ጥቅም የተሟገቱ እንደ ጥፋተኛ፤ ተቆጥረው በሕገወጥ መንገድ አገሪቱን ለውድቀት የሚዳርጉ ኃላፊዎች ደግሞ በሹመት ላይ ሹመት እየተደረበላቸው የፍትሕን ሚዛን የሚያዛቡ ኩነቶች መከወን ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥሯል። በዚህ ሁኔታም ሰሞኑን ወደ... Read more »
ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቶኬ አካበቢ ነው፡፡ እኚህ የገበሬ ቤተሰብ ያፈራቸው ታዋቂና አንጋፋ ፖለቲከኛ ከፖለቲካው ጎን ለጎንም ራሳቸው በተማሩበት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ... Read more »
ምዕራፍ አንድ፤ ፋሽስት ኢጣሊያ በጀግኖች አርበኞቻችን ድል በተመታ ማግሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ በእንግሊዝ የቃል ኪዳን ጦር ታጅበው ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ከስደት ወደ ሀገር ተመልሰው መንበረ ሥልጣናቸውን በዘረጉ ዕለት ኦፊሴላዊ... Read more »
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር እና በሰዎች የመነገድ ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በቀረበው ረቂቅ አዋጅ የያዘው በሞት የሚያስቀጣ ድንጋጌ ከተረቀቀው አዋጅ እንዲወጣ መጠየቃቸው በግሌ ልዩ... Read more »
ያለፈውን ሳምንት ጽሁፌን የቋጨሁት ቋሚ ተቃዋሚና ቋሚ ደጋፊ መሆንን የጽናት ምልክት አድርጎ የማየት ልማዳችንን እንጣል። እየደገፉ መንቀፍ ፤ እየተቃወሙ ማድነቅ ወላዋይነት አይደለም በሚል ነበር። ቀደም ብዬ የሀሳብ ቀብድ ስላስያዝኩ ሳምንት ያሞካሸሀትን የአዲስ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ድርጅቶችን በማስተባበር ሀብት አሰባስቦ ለስድስት መቶ ሺ የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዩኒፎርምና የትምህርት ቁሳቁስ አሟልቷል። ሶስት መቶ ሺ ተማሪዎችን ደግሞ ቁርስና ምሳ እየመገበ ነው።እገዛው ዘለቄታ እንዲኖረው ለማድረግም... Read more »