ኢትዮጵያ የኩሩ ሕዝብና የጀግኖች ሀገር ነች ሲባል በግምት አይደለም። ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የኖረው የአርነትና ተጋድሎ ታሪካችን ምንጊዜም ስለሚዘከር ነው። ኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ኃይል መገንባት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በዋንኛነት ከሚጠቀሱት የጦሩ ክፍሎች... Read more »
በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ መሆን እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ አንድ ሰው በትክክል “ምሁር” ለመባል ብቁ የሚሆነው ዕውቀቱን ከራሱ አልፎ በሌሎች ሕይወት ላይ ለውጥና መሻሻል ለማምጣት... Read more »
አብዛኞቹ ፖለቲከኞች የፖለቲካ ‹‹ሀሁ››ን የሚጀምሩት በሕዝብ ስም በመማል ነው። መነሻም ሆነ መድረሻቸው ሕዝብ እንደሆነና ለሕዝብ ጥቅም ሲሉም ሕይወታቸውን አሳልፈው እንደሚሰጡ ሲምሉና ሲገዘቱ መስማት አዲስ አይደለም፡፡ እንደውም የጀማሪ ፖለቲከኛ መለያ እስከመሆን ደርሷል፡፡ ከየትኛውም... Read more »
በዓለማችን ላይ በአሁን ሰዓት የምናስተውላቸውን ለውጦች አዲስ የፈጠራ ሀሳብ ባመጡ የፈጠራ ባለቤቶች ብቻ ሳይሆን እነዚህን የፈጠራ ውጤቶች ደፍረው ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከሯቸውና እውቅና የሰጧቸው ሰዎች ለዓለም መቀየር ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ። ነገር ግን የለውጥ... Read more »
መንግሥት ለአንድ ዓመት ከሚበጅተው በጀት ውስጥ 65 ከመቶ በላይ የሚሆነው ገንዘብ ለግዥ ይውላል። ይሁን እንጂ ይህን በጀት በአግባቡ ከመጠቀም አንጻር ውስንነት እንዳለ ይጠቀሳል። ከመንግሥት ግዥ አፈጻጸም ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን ከሕግ አግባብ ውጪ... Read more »
በርካታ ዓመታትን በጎዳና ላይ አሳልፏል፤ ብርድና ሀሩሩ፤ ተባይና ነፍሳቱ ሲያሰቃዩትም ከርሟል። በሽታው ደግሞ ከዚህም ይለያል። ለወራት ያህል የአልጋ ቁራኛም ሆኖ ሰንብቷል። አንዳንዱ ስቃዩ አሳዝኗቸው ሲሆን አንዳንዶች ደግሞ ተጸይፈውት ነጋ ጠባ ሰዎች ሞቱን... Read more »
ክረምት ማለፉን ተከትሎ ደማቁ ፀሐይ ምድሪቷን እያሞቀ፤ የግሮሰሪውን ሥራም እያደመቀው ነው፡፡ ከተገናኙ የከራረሙት ተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማርያም ዛሬ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው ደግ ደጉን መነጋገር ጀምረዋል። ተሰማ ፊቱ ሞላ... Read more »
የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋፅዖ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ። በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ፣ አንድ... Read more »
ዛሬ ሦስቱም ጓደኛሞች በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተዋል። በስፍራው የመገኘታቸው ምስጢር የጓደኛቸው የሮማን የቅርብ ዘመድ የውጭ ሀገር ትምህርቱን አጠናቅቆ የሚመለስበት ዕለት በመሆኑ ሊቀበሉት በማሰባቸው ነው። እንደአጋጣሚ በአየር መንገዱ ቀድመው የደረሱት ዘነበች ደስታ... Read more »
ከልጅነት እድሜያቸው ጀምሮ ሀገራቸውን ወክለው ሲከራከሩ፤ በየተሳተፉበት መድረክም ሆነ ከመሪዎች ጋር በሚያደርጉት ንግግር ከአላማቸው ዝንፍ ሳይሉ ከሀገርና ከወገን ጎን ቆመው አልፈዋል። የሀገራቸውን ክብር ለማስጠበቅም ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን መንገድ ሁሉ ይጓዛሉ። እውቀታቸውን ተጠቅመው... Read more »