“የብሔራዊ ፈተናችን ጉዳይስ?”

“ጀግናው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ” የአዳም ልጆችን ከቤት ማዋል ከጀመረ ሳምንታት ተቆጥረዋል:: አንዳንዶች 2020 ይዞብን የመጣው የዘመናችን ጣር ስለሆነ ዓመተ ምህረት ከሚባል ይልቅ ዓመተ መከራ ቢባል ይሻላል እያሉ ብስጭታቸውን ይገልጻሉ:: እንዲያውም የባሰባቸው ተናዳጆች... Read more »

«አሁንም ሆነ ቀደም ሲል በምርመራ ታውቆ በእጃችን ያለው ቁጥር ኅብረተሰቡን የሚወክል አይደለም» ዶክተር ወልደሰንበት ዋጋነው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የድንገተኛና ጽኑ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰርና በአደጋ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ቡድኖች አስተባባሪ

እፀገነት አክሊሉ – ዶክተር ወልደሰንበት ዋጋነው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የድንገተኛና ጽኑ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰርና በአደጋ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ቡድኖች አስተባባሪ የኮሮና ቫይረስ እንደየትኛውም የቫይረስ አይነት ነው። ከዛሬ ሁለት አስርተ ዓመታት በፊት... Read more »

የፈተና ጊዜውን እናልፈው ይሆን?

የኖብል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ በተለይ ሐብታሞቹን አገራት እያተራመሳቸው ይገኛል።የበትሩ መበርታት ሕዝቦቻቸውንም ግራ መጋባት ውስጥ ጥሏል።የንፅህና ጉድለት (የሳኒቴሽን) ችግር ጎጆ የሰራባት አፍሪካ ከአሜሪካ እና አውሮፓ አገራት አንፃር ስትመዘን የቫይረሱ ሥርጭትና ጉዳት... Read more »

ሽሽት ከኮሮና ለማምለጥ

ከውጭ ተመላሾች በለይቶ ማቆያ ማዕከላት ለ14 ቀናት እንዲሰነብቱ እየተደረገ ነው፡፡ በማዕከላቱ በሚኖራቸው ቆይታ የጤና ምርመራ ተደርጎላቸው ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ከሆኑ ሕዝባቸውን እንዲቀላቀሉ ይደረጋል:: ቫይረሱ ከተገኘባቸውም የሕክምና ክትትል ማድረግ ይጀምራሉ፡፡ ይህ ዛሬ በየትኛውም... Read more »

ከተማነት በህዝብ ብዛት ወይስ በአደረጃጀት ?

ከተማ ቋሚ እና ሠፊ ህዝብ የሰፈረበት አካባቢ ነው። ይህን አካባቢ ለየት ከሚያደርጉት መካከል ራሱን የቻለ አስተዳደር ያለው የሚለው ይገኝበታል፤ በህግ ይመራል። ዋና ከተማ ሲባል ደግሞ የአገር ወይም የክፍለ አገር መንግሥት የሚገኝበት ማዕከላዊ... Read more »

የኢትዮጵያ የኮሮና መድኃኒት ምርምር እና የሐኪሞች አስተያየት

የኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ከገባ ዕለት ጀምሮ ስለበሽታው ሳናስብ አምስት ደቂቃ እንኳን የቆየንበት ጊዜ አይኖርም። ምናልባት ግን ከሰው ሰው ይለያያል። የመገናኛ ብዙኃንም ሆነ ማህበራዊ ገጾችን የሚከታተሉ ሰዎች ስለዚህ በሽታ ሳያስቡ የሚቆዩበት ጊዜ... Read more »

ኮቪድ-19 የአፍሪካን ህዝብና ኢኮኖሚ ምን ያህል ይነጥቅ ይሆን?

አለማችን ልትፋለመው አቅም ባነሳት ‹‹ኮሮና›› የተሰኘ ገዳይ ወረርሽኝ ክፉኛ መፈተኗን ቀጥላለች። ቀናት አልፈው፣ ሳምንታት ቢተኩና ወራት ቢፈራረቁም ወረርሽኙን በተመለከተ እያደር አስደንጋጭ፣አሳዛኝና ተስፋ አስቆራጭ እንጂ በጎና አስደሳች ዜና መስማት አልሆነላትም። ከቻይናዋ ውሃን ግዛት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ሐሙስ ሐምሌ ሁለት ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከልክ በላይ በመጠጣታቸው በፍርድ ቤት ቅጣት ስለተላለፈባቸው ሰካራሞች ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ 32 ሰካራሞች እያንዳንዳቸው 50 ብር ተቀጡ የአዲስ አበባ አምስተኛ ፖሊስ... Read more »

የማይጨው ጦርነት

የማይጨው ጦርነት በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ የሚመራው የኢትዮጵያ ሰራዊት ከ40 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያን በቅኝ የመግዛት ውጥኗ በአድዋ ጦርነት የከሸፈባት ጣሊያን ዳግም ካዘመተችው ጦር ጋር ማይጨው ላይ ጦርነት የገጠመው ከ84 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »

የወንጀል ክስ ማቅረቢያ የይርጋ ዘመንና አቆጣጠሩ

ስለ ይርጋ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! “ይርጋ” የሚለው ቃል ተደጋግሞ ሲነገር ይደመጣል። “ይርጋ አግዶታል”፤ “በይርጋ ቀሪ ሆኗል”፤ “የይርጋ ጊዜው አልፎበታል” ወዘተ… ሲባል እንሰማለን። ለፍትሐብሔርም ሆነ ለወንጀል ጉዳዮች የይርጋ ጊዜ ይቀመጣል። በፍትሐብሔር... Read more »