በድሮው አዲስ ዘመን ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ አንባቢያኑ አንባቢ ብቻም ሳይሆኑ ተሳታፊም ነበሩ፡፡ ዛሬ ላይ ይህን ናፍቀን “ለምን?″ ብንል፤ ምናልባትም የቴክኖሎጂና የሚዲያውን መብዛት ሰበብ እናደርግ ይሆናል፤ ምክንያት ግን አይደለም፡፡ አውቶብሱን... Read more »
በመሬት አቀማመጥ (በላንድስኬፕ) አርክቴክት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የሆኑት ኢንጂነር ጌታቸው ማህተመስላሴ፤ ከ95 አመት በፊት በ1921ዓ.ም ነበር የተወለዱት፡፡ አባታቸው ብላቴን ጌታ ማህተመስላሴ ወልደመስቀል በፈረንሳይ ሀገር ሶርቦርን ዩኒቨርሲቲ የአፈርና የእርሻ ምርምር ሙያ ትምህርትን በመከታተል በአግሮ... Read more »
ከ13 ዓመት በፊት የተመሰረተው የኢትዮጵያ አክርዲቴሽን አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን የሚያከናወን ነው፤ በዋናነት ብቃትና ተቀባይነት ያለው አገልግሎት የመስጠት ዓላማ ያነገበ ነው፡፡ በተለይም በውጭ እና ገቢ ምርቶች ላይ የሚሰራቸው ሥራዎች ከሀገሪቱ አጠቃይ ገፅታ... Read more »
በአፄ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት በተለይ ከአድዋ ድል በኋላ የአገሪቷን የውጭ ጉዳይ እንዲያስፋፉ ባለሙሉ ሥልጣን ሆነው የተሾሙ ሰው ነበሩ። ንጉሠ ነገሥቱ ከሹመቱ በተጨማሪ የቢትወደድነት ማዕረግ የተሰጣቸው በንጉሱ የተወደዱ ሰውም ነበሩ። በዚህ ኃላፊነት ሥራቸው... Read more »
እነገብረየስ ገብረማሪያም ዛሬም በማምሻ ግሮሰሪ ጠረጴዛ ከበው ተቀምጠዋል፡፡ ዘውዴ መታፈሪያ ማማረሩን ተያይዞታል፡፡ ተሰማ መንግሥቴ እና ገብረየስ የዘውዴን ምሬት ከመቀላቀል ይልቅ በፅኑ እየተቃወሙት ነው፡፡ እርሱ ደግሞ ‹‹እኔ ኢትዮጵያን ሀገሬ ናት ለማለት እየተቸገርኩ ነው፡፡... Read more »
ዲፕሎማሲ በሀገራትና መንግሥታት እንዲሁም በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል የሚካሄድ ዘርፈ ብዙ የውጭ ግንኙነቶች የሚከወኑበት ሁነኛ ጥበብ ነው። የዲፕሎማሲ ዋና ተግባር በአገራት መካከል ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችን ማስተዳደር እና ሰላማዊ ግንኙነትን ማረጋገጥ ሲሆን የንግድ... Read more »
በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ ለሃምሳ አምስት ዓመታት የሠሩት አቶ ኃይሉ ገብረማርያም፤ ሲቪል ኢቪዬሽንን ድሮ እና ዘንድሮን የምናይባቸው ታላቅ ሰው ናቸው፡፡ ሕይወታቸው መማሪያ፣ ማወቂያ እና ነገን መመልከቻም ይሆናል፡፡ አቶ ኃይሉ ገ/ማርያም ትውልዳቸው በቀድሞ አጠራሩ... Read more »
የዛሬው ‹‹የፍረዱኝ ዓምድ›› ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል። ውዝግቡ የተፈጠረው በቀድሞው የመጠሪያ ስሙ ዞን አንድ ወረዳ 5 ቀበሌ 06 በአሁኑ መጠሪያው ደግሞ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በተለምዶ... Read more »
አብዛኞች እንደዋዛ ጥለዋት በሚለይዋት ዓለም በተቃራኒው ጥቂቶች ከራሳቸው ለሌሎች የሚተርፍ አስተዋፅዖ አበርክተው ማለፉ ይሳካላቸዋል። በሚያልፍ ዕድሜ የማያልፍ ሥራ ሠርተው ስማቸው ሲወሳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መካከል የአማርኛ ቴሌፕሪንተር ፈጣሪው ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ አንዱ ናቸው።... Read more »
በኢትዮጵያ ታሪክ እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን፤ስማቸው ከፍ ብሎ የሚነሳ ብዙ ታሪክ የሰሩ ጀግኖች ተፈጥረዋል፡፡ እንዲህ ያሉ ጀግኖች መፍጠር የቻሉ ተቋማትም ስማቸው አብሮ ይነሳል። ከእነዚህ ተቋማት መካከል ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ የ88ኛ ዓመት... Read more »