“የቤት የአደባባይ፤ የማን ማንነቱ፣ ሰው ቁምነገሩ እንጂ፤ ገላጭ መስታወቱ፣ በወል ስም መጠራት፤ ወይ አንተ ወይ አንቱ፣ አይሆንም መለኪያ ለሰው ሰውነቱ።” የዚህ ግጥም ደራሲ በብዕሩ የአገጣጠም ስልትና በሚያነሳቸው የመጻሕፍቱ ሀገራዊ ይዘቶች (የእኔ ጋሻ፣... Read more »
ወዳጄ እስቲ አስበው!.. ..እንኳንስ 26 ኩባንያ አንድ አደርጎ ማስተዳደር ይቅርና አንድ ቤተሰብ (ሚስትና ልጆችህን) መምራት የቱን ያህል ከባድ እንደሆነ የምታውቀው ስትቀምሰው ነው። ዶ/ር አረጋ ይርዳው የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ የቀድሞ ሲኢኦ ግን 26... Read more »
አፍሪካውያን ዓለም አቀፉን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ከሚፍጨረጨሩት መንግሥ ቶቻቸው ጋር ኩኩሉ እየተጫወቱ ነው። ኮሮና ቫይረስ አፍሪካውያን ደጅ አርፍዶ በመድረሱ ሳይሆን አይቀርም ቁጥራቸው ቀላል የማይባል አፍሪካውያን ትከረት አልሰጡትም።በአጉሪቱ አታድርጉ የሚባለውን የሚያደርጉ ፤ ተው የተባሉትን... Read more »
ጥበብ መከሰቻዋ እልፍ ነው፤ መተላለፊያ መንገዷም እንዲሁ ብዙ ነው። የአገራችን የኪነ ጥበብ ጉዞ በሥነ ጽሁፍና በሙዚቃ ዘውጎች ዘለግ ያለ ዓመታትን ያሳላፈ ቢሆንም የእድሜውን ያህል እያደገና እየጎለመሰ የሚሄድ አይመስልም። ለዚህ ማሳያው ቀደም ባሉት... Read more »
ሐሳቦችን በጥንቃቄ መመርመር እንዳለብን አበክራ የምትመክረን ታላቋ እንስት አሳቢ አያን ራንድ ደጋግማ የምታነሳልን አንድ ሐሳብ አለ። ሐሳቦችን በሚገባ አጢናቸው “Take Ideas Seriously” ትለናለች ብርቱ አሳቢዋ አያን ራንድ። ከነብዙ መአቶቹም ቢሆን ኮሮና ካስተማረን... Read more »
ቀደም ባሉት ዓመታት ጥቁሮች በስፖርታዊ መድረኮች ለመሳተፍ ከነጮቹ እኩል ዕድል የማግኘታቸው ነገር ቀላል አልነበረም። የ1952 የሮም ኦሊምፒክ ሲከናወን በርካታ የአፍሪካ አገራት ገና በቅኝ ግዛት ቀንበር ሥር ነበሩ። አንድ ጥቁር በውድድሩ ተሳትፎ አሸንፎ... Read more »
ሐሙስ ነሐሴ 21 ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከሆድ ቁርጠት ህመም አድናለሁ በሚል የ 20 ዓመት ወጣትን በጥይት ስለገደለ ሰው ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር። የሆድ ቁርጠት አድናለሁ ብሎ በጥይት ገደላት... Read more »
የመጀመሪያዋ የሴት ዲፕሎማት፣ የሴቶች መብት ተሟጋች ፣ ጀግናና ፀረ-ፋሺስት አርበኛ ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ የመጽሐፍ ደራሲና የመጀመሪያዋ የሴት ፓርላማ አባል ክብርት ዶክተር ስንዱ ገብሩ በ93 ዓመታቸው ያረፉት ከ11 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኞ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! አሁን ባለንበት ወቅት መቼስ ከኮሮና ውጭ ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ የለንም።መሼም ጠባም ወሬያችንም ጭንቀታችንም እሱው ሆኗል።ለራስና ለወገን ሕይወት ዋጋ በመስጠት ብርቱ ጥንቃቄ እስካደረግን ድረስ ደግሞ ይህንን አስጨናቂ ጊዜ... Read more »
አቶ በዛብህ ታምሩ መጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም “ፍረዱኝ” በሚል አምድ ሥር የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና አመራሮች ላይ ባነሱት ቅሬታ ዙሪያ የራሴ አስተያየትና መልስ ለመሰጠት ነው በሚል የኮሚሽኑ ሠራተኛና... Read more »