ማንነታቸውና ዘራቸው ኢትዮጵያውያን የሆኑ ሰዎች ለኢትዮጵያ ነፃነት፣ አንድነት እና እድገት መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል። ነገር ግን የዘር ሀረጋቸው ከሌሎች አገራት የሚመዘዝ ሰዎች ለኢትዮጵያ በዋጋ የማይተመን አስተዋፅዖ ሲያበረክቱ መስማት/ማየት... Read more »
ነሐሴ ዘጠኝ ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ስንዴ ሰርቆ በኩሊ አሸክሞ ወደ ቤቱ የወሰደ ወንጀለኛ ላይ የተላለፈ ፍርድን በተከታዩ ዘገባ አስነብቦ ነበር። የሰረቀውን ስንዴ በኩሊ አሸክሞ ወደ ቤቱ የወሰደው በእስራት... Read more »
ክፍል አንድ ለግንዛቤ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በቴሌግራም እና በፌስቡክ ገጾች ላይ የጫማ፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የመድሃኒቶችና ሌሎችንም ምርትና አገልግሎቶችን የተመለከቱ ማስታወቂያዎች መበራከታቸውን ሳናስተውል አልቀረንም። የአውቶበስ ቲኬት መቁርጥና... Read more »
ማስታወሻ የራቀን ዘመን አቅርቦ በትዝታ የማስቃኘት ታላቅ ኃይል ስላለው ብዙዎች አጥብቀው መያዝን ይመርጣሉ።ማስታወሻው በተለይ ደግሞ በሕይወት የሌለ ወዳጃችንን የምናስብበት ከሆነ ቀሪ ሀብታችን ነውና ለማንም አለማጋራትን ምርጫችን እናደርጋለን።ስለማስታወሻ ያነሳሁላችሁ ያለምክንያት አይደለም።ይልቁንም አንዲት እናት... Read more »
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱ በይፋ ከተገለፀ ጀምሮ በሽታው እንዳይስፋፋ የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ነው:: ከዚህም ጎን ለጎን ለበሽታው ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ ሰዎችን በለይቶ ማቆያ እንዲቀመጡ በማድረግና ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸውን በመመርመር በየቀኑ ህብረተሰቡ... Read more »
ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚነግሩንና የሃይማኖት አባቶች እንደሚያስተምሩን የሰው ልጅ የተፈጠረው በፈጣሪ መልክና አምሳል ነው።የተፈጠረበትም ዋና ዓላማ ምድርን፣ ከምድር በላይና በታች ያሉትን ፍጥረታት እንዲንከባከብ፣ እንዲገዛና በበረከቶቹ ትሩፋቶችም ደስ ብሎት እንዲኖር ነበር።ፍጥረተ አዳም ወሔዋን (አደምና... Read more »
የዘንድሮ የትንሳዔ በዓል የኮሮና ወረርሽኝን አስረስቶ ሰንብቷል። የአዲስ አበባ ገበያዎች ሙሉ ነበሩ። ግርግሩም እንደወትሮው ድምቀት አልተለየውም። የበዓል እርዱ ከሞላ ጎደል በነበረበት ቀጥሎ የተከናወነ ነበር። የትራንስፖርቱ አገልግሎቱ፣ መንገዱ፣ መጠጥ ቤቱ… እንዲሁ በሕዝበ ሠራዊት... Read more »
አውሎ ነፋስ ፣ አውሎ ምድር ፣ አውሎ ባህር ፣ አውሎ ዝናብ ፣ አውሎ ደመና ፣ አውሎ ሰማይ ፣ አውሎ ጨረቃ ፣ አውሎ ከዋክብት ፣ አውሎ ገጠር ፣ አውሎ ከተማ … አውሎ አዲስ... Read more »
ትኩረቴ በሀገሬ “የዴሞክራሲ አጫዋቾችና ተጫዎቾች ነን” ባዮች ላይ ያተኮረ ነው።የርዕሰ ጉዳዬን ሃሳብ ያጎለበትኩትም ካነበብኳቸው በርካታ መጻሕፍት እና በውሎ አምሽቶ ከቃረምኳቸው ትዝብቶቼ በመቀነጫጨብ ይሆናል።“ቀነጫጭቤ” ያልኩት እንደ ልብ ሃሳቤን በምልዓት ለመዘርገፍ የጋዜጣው አምድ የአርብ... Read more »
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም ዓድዋ የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር/ በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል... Read more »