ነጋሽ ገብረማርያም – የኢትዮጵያ ዘመናዊ ጋዜጠኝነት ፈር ቀዳጅ

79 ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ ዛሬ ያለበት ደረጃ ለመድረስ ብዙ ሂደቶችን አልፏል፤ በርካታ ለውጦችንም አስተናግዷል። በሙያው የሰለጠኑ ጋዜጠኞች ባልነበሩበት በቀደመው ዘመን ከነበረው አሰራር በመውጣት ጋዜጣውን ለመለወጥም ሆነ ሙያውን ለማሳደግ የተከፈለው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ታህሳስ 7 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ አራት ሰዎችን አጭበርብሮ ገንዘብ በመቀበሉ ስለተቀጣ አታላይ ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ ጋኔን እጎትታለሁ ሲል የነበረው አንድ ሺ ብር ተቀጣ “ጋኔን ጎትቼ በማነጋገር ከሕመማችሁ... Read more »

ዘመን አይሽሬው አዲስ ዘመን

አንጋፋው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው ከ79 ዓመታት በፊት ግንቦት 30 ቀን 1933 ዓ.ም ነበር። አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጀመሪያ እትሙ የፊት ገጽ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ምክንያት አምስት ዓመታት... Read more »

የዳረጎት መብት

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ስለ ሦስተኛ ወገኖች በወፍ በረር በውል ውስጥ በተዋዋይነት ተሳታፊ ያልሆኑ ነገር ግን በውሉ ውጤት ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የሚሳተፉ አካላት ሶስተኛ ወገኖች ነው የሚባሉት። በመሰረተ ሀሳብ... Read more »

ቅሬታ ያስነሳው የኮረም ሰቆጣ መንገድ ግንባታ

በትግራይ ክልል የኦፍላ ወረዳ ጓራ ቀበሌ (አዲስ አለም) ነዋሪ የሆኑት ገብረመስቀል ተስፋዬ እና አቶ ረዳ አዲሱ በአካባቢያቸው ማለፍ የሚገባው መንገድ አቅጣጫው ተቀይሮ በሌላ መንገድ ማለፉን በመቃወም ቅሬታቸውን አቅርበዋል።እነዚህ ቅሬታ አቅራቢዎች የአካባቢያቸው ህብረተሰብ... Read more »

“ አምስት ቢሊዮን ችግኝ መትከል የብዙ ኢትዮጵያውያንን መከራ የሚቀርፍና እድገትን የሚያረጋግጥ ከምርጫ ጋር ምንም ትስስር የሌለው ነው”ዶክተር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጥያቄ... Read more »

ይድረስ ለሚያውቅህ፤ ለማታውቀው “ሕዝቤ ባይ!”

የቃተተው የባለቅኔው ብዕር እንደ መነሻ፤ ቃታቹ ብዕረኛ ፀጋዬ ገብረ መድኅን ሲሆን የቃተተበት ቦታና ዓመተ ምህረት ደግሞ በጌምድር፣ ደባርቅ 1963 ዓ.ም ነው። የመቃተቱ ሰበብ ከኅሊናው ጋር የሚያሟግተውና የሚያላትመው ታዛቢ ገጥሞት ነው። የሃሳብና የምናብ... Read more »

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሰሞን ያገረሸው የሴቶች ጥቃት

በትግራይ በላዕላይ አድያቦ ዓዲ-ዳዕሮ ከተማ በቅርቡ ድብልቅልቅ ያለ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዶ ነበር። ሰልፉ የተጠራው የአንድ የፖሊስ አባልን ነውረኛ ድርጊት በመቃወም ነበር። የፖሊስ አባሉ 50 የሚደርሱ ሴቶችን (አብዛኛዎቹ ባለትዳሮች ናቸው ተብሏል) በተለያዩ ጊዜያት... Read more »

የግድቡን ጉዳይ ጭረን እናየዋለን!

አንድ ገበሬ ማሳው ላይ በቆሎ እየዘራ አፈር ይመልሳል። የተዘራ በቆሎን ከአፈር ውስጥ አውጥቶ የሚበላ ዝንጀሮ ደግሞ ቁጭ ብሎ በአንክሮ ይመለከተዋል። ገበሬው ሥራውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ለማቅናት ሲነሳ ዝንጀሮ ከነበረበት ጉብታ ወርዶ ተጠጋው።... Read more »

ቀለማማው ዘረኝነትና “ዴሞክራሲያዊቷ”አሜሪካ

 እርግጥ ነው ቀለሞች በየዲሲፕሊኑ የሚጫወቱት ሚና ቀላል አይደለም። ከሃይማኖት እስከ ባህል፤ ከጥበብ እስከ ሥነ-ልቦና፣ ከሰው ሠራሽ እስከ ተፈጥሮ ወዘተ ሁሉ ድርሻቸውና አስተዋፅኦአቸው በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በዚህ መሀል ችግር ወዳለበት ፖለቲካና አያያዙ ስንመጣ... Read more »