ውቤ ከልደታ ዓለም የተለያዩ የአስተዳደር መርሆዎች አሏት። ዴሞክራሲን አስፍነናል ከሚሉት የአሜሪካና አውሮፓ አገራት ጀምሮ ፍፁም አምባገነናዊ ናቸው በሚል እስከሚተቹት የአፍሪካና የኤሽያ አገራት ድረስ ሁሉም የየራሳቸው መርህ አላቸው። አንዳንዶቹ ለህዝባቸው የተሻለ ነገር ለመስራት... Read more »
ዘንድሮ “መራዘም” ብሎ ቃል ክብሪት ሆኗል። ባሳለፍነው ሳምንት የፌደሬሽን ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የህዝብና ቤት ቆጠራው መራዘም ያልተዋጠላቸውና የተዋጠላቸው የምክር ቤቱ አባላት ተረት ተታኩሰዋል። አንዲት የምክር ቤቱ አባል “እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ... Read more »
የዘረኝነት አስከፊ ገጽታዎች እስከአሁን ድረስ በሰው ልጆች ላይ ከደረሱ ጥፋቶች መካከልም የዘረኝነትን ያህል አውዳሚ ጉዳትና እልቂት ያስከተለ የለም፡፡ ከስድስት ሚሊዮን በላይ አይሁዶች ከምድረ ገጽ የጠፉት ዘረኝነት በፈጠረው የጥላቻ መንፈስ ነው፡፡ 12 ሚሊዮን... Read more »
በልጅነታቸው ብዙ ውጣ ውረዶችን አይተዋል።የቀለም ትምህርትን እንደልባቸው ለማግኘት አልቻሉም።ይሁን እንጂ የሕይወትን ፈተናዎች ተጋፍጠው የአገር ባለውለታ እንዲሆኑ ያስቻሏቸውን ተግባራት አከናውነዋል።ምንም እንኳ በቀለም ትምህርት ብዙ ባይገፉም ከ50 በላይ መጻሕፍትን መጻፍ (በድርሰትና በትርጉም) ችለዋል።ከስነ ጽሑፉ... Read more »
የ “ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ” ጋዜጣ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዋና አዘጋጅ አንጋፋው ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማሪያም የተወለዱት ከ91 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 12 ቀን 1921 ዓ.ም ነበር። ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማሪያም ከአዲስ አበባ ወደ 320... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከወራት በፊት በዚሁ የሕግ ዓምዳችን ላይ የወንጀል ክስ ማቅረቢያ የይርጋ ዘመንና አቆጣጠሩን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ማቅረባችን ይታወሳል። በዚህኛው ዕትማችን ደግሞ በፍትሐብሔር ጉዳዮች ላይ የይርጋ ዘመንን በተመለከተ የግንዛቤ... Read more »
ምንም እንኳን ሶስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ የአገሪቱን ሁለንተናዊ እርምጃና የፖለቲካ ጉዞ በበላይነት ሲዘውር የቆየ መሆኑ ቢነገርለትም፤ ከህዝቦች የመልካም አስተዳደርና ችግር ብሶትና የዴሞክራሲ ተስፋ መመናመን ጋር ተያይዞ በተፈጠረው ህዝባዊ እንቢተኝነት የመጣውን አገራዊ... Read more »
የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማሕበር የመመስረት እንቅስቃሴ ከ1949 ዓ.ም አንስቶ ሲደረግ እንደነበር የታሪክ መዛግብት ያመለክታሉ። የመጨረሻ የምስረታ ሒደቱ ዕውን የሆነው ታኅሣሥ 23 ቀን 1952 ዓ.ም ነው። ማህበሩም የኢትዮጵያ ዕውራን ተራድዖ ሕብረት ድርጅት በሚል... Read more »
መግቢያ ይህ ጽሁፍ የሚያጠነጥነው ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና ትብብሮች ከዘላቂ ልማት ግቦች በተለይም ከአምስቱ ምሶሶዎች ጋራ ማለትም ህዝብ፣ መሬት፣ ብልጽግና፣ ሠላምና አጋርነት እንዴት እንደሚዛመድ ለማሳየት እና ከዓለም አቀፍ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና ከአባይ ወንዝ... Read more »
ስኬታማ ሰዎችን ከሌሎች ሰዎች ከሚለዩዋቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛውና ዋነኛው ነጥብ መጥፎ አጋጣሚዎችን አቅጣጫቸውን አስቀይረው ለመልካም ነገር የመጠቀም ችሎታቸው መሆኑን ከሦስት ሳምንታት በፊት በዚሁ አምድ ላይ ለመጠቆም ሞክረን እንደነበር እናስታውሳለን። ችግር ሲገጥመን “ለምን... Read more »