‹‹ማርሽ ቀያሪው›› በሚለው ቅፅል ስሙ ይታወቃል። በሩጫ ውድድሮች የማብቂያ ዙሮች ላይ ፍጥነቱንና የአሯሯጥ ዘዴውን በድንገት በመቀየር ተፎካካሪዎቹን አስከትሎ የሚገባ ታላቅ አትሌት ነው። በጠንካራ ስራና በጥልቅ የሐገር ፍቅር ስሜት የታጀቡ የበርካታ አንጸባራቂ ድሎች... Read more »
መጽሐፈ ሔሮዳተስ ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ? “እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ከፈጠረ በኋላ ስለውሃው (የተፈጠሩት ፍጥረታት ውሃ ስለሚያስፈልጋቸው ማለታቸው ነው) ግዮን ብሎ አንደኛው የኢትዮጵያን ዓባይን ውሃ ነው እንዲፈስ ያደረገው። ይህም ዓለምን ሁሉ እየዞረ ያጠጣል ይላል።... Read more »
የበርካታ ሙያዎች ባለቤትና የጥበብ ሰው የነበሩት አዝማሪው፣ ባለቅኔው፣ ቀራፂው ሰዓሊው፣ ነጋዴው፣ መኪና አሽከርካሪው፣ መካኒኩና ፖለቲከኛው ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ የተወለዱት ከ143 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሐምሌ 20 ቀን 1869 ዓ.ም. ነበር። ነጋድራስ ተሰማ... Read more »
የኃይማኖት አባትና የነፃነት አርበኛው ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ በፋሺስት ኢጣሊያ ወታደሮች በጥይት ተደብድበው ሰማዕትነትን የተቀበሉት ከ83 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ.ም ነበር። አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በሰላሌ አውራጃ ፍቼ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ኢትዮጵያችን ከለከፋት ሾተላይ መቼ እንደምትፈወስ ግራ ያጋባል። ማህፀነ-ለምለም ናትና ውብ ልጆችን ከማፍራት አልቦዘነችም። ግና ምን ዋጋ አለው በዘመናት የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት በተለይም በደርግ የጠብመንጃ ዘመን ትውልዶችን... Read more »
ከተሞች ህይወት ያላቸው የሰው ልጆች መኖሪያ፣ መዝናኛና የሥራ ቦታ እንደ መሆናቸው መጠን ለአንድ ከተማ ነዋሪዎች አረንጓዴ ሥፍራዎችና መዝናኛ ቦታዎች የሳንባ ያህል የሚቆጠሩ ቢሆኑም፤ በአገሪቱ እየታየ ካለው የከተሞች እድገት ጎን ለጎን ህገ ወጥ... Read more »
በትግራይ ክልል በደቡብ ምስራቃዊ ዞን በህንጣሎ ወጀራት ነው የተወለዱት። እድገታቸው እንደ ማንኛውም የትግራይ ልጅ በገጠር ነው። እስከ አራተኛ ክፍል አካባቢያቸው በሚገኝ ዋሸራ ትምህርት ቤት ተምረዋል። 7ኛ እና 8ኛ ክፍልን በርካታ ኪሎ ሜትሮችን... Read more »
በየዘመናቱ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ የተሞከሩ የጥፋት ተልዕኮዎች፣ የተቃጡ ዘመቻዎችና ተግዳሮቶች መልካቸው ብዙ፣ ሴራዎቹም ውስብስቦችና የረቀቁ ነበሩ። በሉዓላዊነታችን ላይ ከተደረጉ የውጭ ወረራዎችና ጦርነቶች እስከ ውስጥ የአመጽ ደባዎችና ሥነ ልቦናን የማፈራረስ ሴራዎች ድረስ ሀገሪቱና... Read more »
በአንድ እጅግ ቀዝቃዛ በሆነ ክረምት በርካታ እንስሳት በቆፈን አለቁ። ይህን የታዘቡት ጃርቶች (ዣርቶች) ሰብሰብ በማለት በአካላቸው በእስትንፋሳቸው ሙቀት በመፍጠር ቆርጦ የሚጥለውን ቅዝቃዜ ወደ ሙቀት ቀየሩ። በዚህም የሚኮረምተውን ቅዝቃዜ ተከላከሉ። ነገር ግን እሾሃቸው... Read more »
ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ የ‹‹ዋይ ፋይ›› ኢንተርኔት አገልግሎት ተለቅቋል። የሞባይል ዳታ ስለሌለ መደበኛው የማህበራዊ ገጾች ጫጫታ የለም። በውጭ አገር የሚኖሩ እና በሆቴል አቅራቢያ ያሉ ሰዎች ብቻ ናቸው የሚጠቀሙ። በሌላ በኩል ፌስቡክ በተፈለገው... Read more »