ጌትነት ምህረቴ አቶ ኡመር ሰይድ ይባላሉ። ይሠሩበት የነበረው መስሪያቤት የህዳሴ ቴሌኮም ሰሜን ምሥራቅ ዲስትሪክት ደሴ ከተማ ነው። በቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙንኬሽን መስሪያ ቤት ለ20 ዓመታት ሠርተዋል። ድርጅቱ በሪፎርም ሰበብ ስድስት ሺህ ሠራተኞች ከሥራ... Read more »
አስቴር ኤልያስ የአስር ዓመት የልማት እቅድ ርዕዩ በ2022 ኢትዮጵያ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ እንደሆነ በተለያዩ የውይይት መድረኮች በማስተዋወቁ፣ ግንዛቤ በመፍጠሩና ግብዓት በመሰብሰቡ ወቅት ተደጋግሞ ሲነሳ የቆየ ነው። ብልጽግና ሲባልም የቁሳዊ፣ የክብር፣ የእኩልነትና... Read more »
ተገኝ ብሩ “መጎንተል” አሉታዊ ሀሳብ ያለው ቃል ነው፤ ታዲያ ይህ ጉንተላ በአካል ብቻ ሳይሆን በሳይበር ወይም በማህበራዊ ትስስር ገጽ መከሰት ከጀመረ ሰነቧብቷል። ታዲያ በሳይበሩ መንደር ላይ ለክፋት የተሳሉ ፍላጻዎች፤ መልካም ስብዕናን የሚንዱ... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ የካዛኪስታን ሜዳዎች መገኛ የሆነው አልማቲ ክልል እምብዛም ጎብኚዎችን የሚጋዝ ቦታ አይደለም። በተለይ በበጋ ወቅት ፤ነገር ግን በአካባቢው አንድ እንግዳ የሆነ ክስተት ታይቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ብዙ ጎብኚዎችን መሳብ ችሏል። በካዛኪስታን... Read more »
ጌትነት ምህረቴ በአዲስ አበባ ከተማ ከ21 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ 322 ባለቤት አልባ ህንጻዎችና ከአንድ ሺህ 338 ሄክታር በላይ መሬት በህግ ወጥ መልኩ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች... Read more »
አሊሴሮ ሟች ከመሞቱ በፊት ያንቀዠቅዠው ነበር። በተለይ በሕዝብ አመጽ ተገፍቶ መቀሌ ከገባ ጀምሮ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመ፤ልዩ ኃይል እያደራጀ ፤ዕድሜያቸው ለጦርነት ያልደረሱ ህጻናትን መሳሪያ አስታጥቆ ትርኢት እያሳየ በአጠቃላይ በእብሪት ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ፤ለያዝ... Read more »
አንተነህ ቸሬ የመጀመሪያው የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጣ፣ ‹‹በሪሳ (Bariisaa)››፣ መስራችና ዋና አዘጋጅ ነበሩ። የኦሮምኛ መዝገበ ቃላትን ጨምሮ ሌሎች በርካታ መጽሐፍትንም ጽፈዋል። በሒሳብና በፊዚክስ ምሁርነታቸውም ይታወ ቃሉ። የነፃነት ታጋይም ነበሩ … አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ባለፈው ታኅሣሥ 7 ቀን 2013 ዓ.ም እትማችን ‹‹አንዲት ዛፍ መቁረጥ ያቃተው የወረዳ አስተዳደር እና የነዋሪዎች የዘመናት እሮሮ›› በተሰኘ ርዕስ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ስሙ ርግብ ሆቴል አካባቢ ነዋሪ... Read more »
ይቤ ከደጃች.ውቤ አስተምሮ የሚያልፍ፤ ቁም ነገርን የሚያስጨብጥ ቀልድ ይናፍቃል። እናንተዬ ሳቅ ናፈቀን አይደል። የት ሄዶ ነው ግን። ከትከት ተብሎ የሚሳቅበት ሆድ ተይዞ የሚንቆራጠጡበት ሳቅ ቀን ከወዴት ሄዶ ነው? ስለ ቀልድ ስናነሳ አለቃ... Read more »
እፀገነት አክሊሉ ለአገር አንድነትና ሰላም ዘብ ከሚቆሙ ኃይላት መካከል የመከላከያ ሠራዊት የሚወጣው ሚና ከፍተኛ ነው። ለዚህ ግዳጁ አፈፃፀም ይረዳው ዘንድም በመንግሥት በኩል የተለያዩ ድጋፎች ይደረጉለታል።በተለይም ከወራት በፊት የጁንታው ቡድን የቃጣበትን ጥቃትና የፈፀመበትን... Read more »