ሰሎሞን በየነ በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ ያለውና ልጓም ያጣው የዋጋ ንረት በዝቅተኛ ገቢ ከሚተዳደረው የኅብረተሰብ ክፍል አልፎ መካከለኛ ገቢ አለው ተብሎ የሚታሰበውን የአገሪቱን ዜጎች ጭምር ብርቱ ፈተና ውስጥ ከቷቸዋል። በተለይ ባለፉት... Read more »
እስማኤል አረቦ ‹‹ሀብታም መንግስተ ሰማያትን ከሚወርስ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል›› የሚለውን ሃይማኖታዊ ጥቅስ በሰማሁ ቁጥር የእኛ ሀገር ስግብግብ ነጋዴዎች ትዝ ይሉኛል። መቀማትን እንጂ መስጠትን የማያውቁ፤ዋጋ መጨመርን እንጂ መቀነስን ያልተማሩ፤ መንጠቅ እንጂ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ‹‹ሁለት እጆቹን ያጣው ሰው ድንቅ ሰዓሊ ሆነ›› መባልን ‹‹ተዓምር›› ከማለት ውጪ ምን ሊሰኝ ይችላል? ሁለቱንም እጆቻቸውን ገና በልጅነታቸው ቢያጡም እጅግ ተደናቂ ሰዓሊ መሆን የቻሉ ተዓምረኛ ሰው ናቸው:: ‹‹እጆች ሳይኖሯቸው እንዴት... Read more »
ሙሉቀን ታደገ የዛሬ የፍረዱኝ ጉዳያችን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ቡልቡላ ሸማቾች ወይም 93 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ‹‹በሕገ ወጥ መልኩ በወራሪዎች የይዞታ መሬታችንን ተነጥቀናል›› በሚል ፍረዱኝ... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱትና ያደጉት ምስራቅ ሸዋ አካባቢ ነው:: በዝዋይ ከተማ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል:: የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በመቀሌ ዩኒቨርስቲ በማቲማቲክስ ትምህርት ያገኙ ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ቻይና ቤጂንግ በኢኮኖሚክስ ሰርተዋል:: ለበርካታ ዓመታት በመምህርነት... Read more »
ዳግም ከበደ ፀጉሩን በጠቋሚ ጣቱ እያከከ አስተናጋጁን የሎሚ ሻይና የላስቲክ ውሃ አዘዘው። በቅፅበት ወደቀድሞው ትካዜው ተመልሶ ማውጠንጠኑን ተያያዘ። ነገር አለሙ ታክቶታል። ጠረጴዛውን በእጁ እየተመተመ በመስኮት ወደ ውጪ አሻግሮ ይመለከታል። ላስተዋለው አላፊ አግዳሚውን... Read more »
ሰሎሞን በየነ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመሬት ወረራ፣በጋራ መኖሪያቤቶች፣ ባለቤት አልባ በተባሉና ህንጻዎችና በንግድና በመኖሪያ የቀበሌ ቤቶች ላይ በመመርኮዝ የከተማ አስተዳደሩ ባስጠናው ጥናት ውጤት ላይ ከሰሞኑ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ 10 ሺ... Read more »
ተገኝ ብሩ ጎበዝ ተቀድመሀል፤ በዚሁ ከቀጠለ ከጥቂት ጊዜ በኋላ አለመግባባት ውስጥ ሊገባ ይችላል።አለመግባባት የሩቅ ሰው ሳይሆን ከወለድነው ልጅ ከታናሽ ወንድማችን ከቤተሰብ መሐል ዘግይቶ ወደዚህ ዓለም ከተቀላቀለ ታዳጊ ጋር ነው ያልኩት።እኛ እዚያው የነበርንበት... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ‹‹ድሮ ድሮ ! ›› ብዬ ነገሬን አልጀምርም።የዛሬን አያድርገውና እያልኩም ጉዳዩን ማራቅ አልሻም።ላነሳው የፈለጉት እውነት አሁን እየሆነ ያለውን ሀቅ ነውና የታዘብኩትን እናገራለሁ።መናገሬ ለውጥ ካመጣ አሰዬው ነው።ካላመጣም አይገርመኝም።አዎ ! መናገሬን እቀጥላለሁ።ደሞ ለመናገር፡፡... Read more »
አንተነህ ቸሬ ዛሬ በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነውን ‹‹ወግ›› የተሰኘውን የስነ-ጽሑፍ ዘውግ የጀመረና ፈር ያስያዘ አንጋፋ ባለሙያ ነው። ወጣት ደራሲያን ይህን የስነ-ጽሑፍ ዘርፍ እንዲሞክሩትና ተወዳጅነትን እንዲያተርፉበት በር የከፈተላቸው እርሱ ነው። ወጎቹን በሬዲዮ... Read more »