ሶሎሞን በየነ የአፈር ምርምር ለአገሪቱ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ የአፈር ምርምር ሀገሪቱ ለምታራምደው ግብርና ሥራ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበትም ብሔራዊ የአፈር ምርመራ ማዕከል በአዋጅና... Read more »
ዳግም ከበደ ወንዱ አያቴ ከሴቷ አያቴ ጋር ፍቅር ቀመስ ንትርክ ውስጥ ሲገባ “እያየኋት የምታስቀኝ ሚስት አገባሁ” ይላል። ዛሬ እኔም አንዳንድ ነገሮች ግርም ቢሉኝ ነገሮቹ ድንገት አዕምሮዬ ውስጥ ስንቅር አሉብኝ። እንዲያው ዝም ብለው... Read more »
ጌትነት ተስፋማርያም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ በተሻሻለው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅ ቁጥር 1049/2009 እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲን ማቋቋሚያ... Read more »
ጌትነት ምህረቴ በቅርቡ በህግ ጥበቃ ስር የሚገኙ የተወሰኑ ተጠርጣሪዎች በፈለግነው የህክምና ተቋም ሂደት መታከም አለብን የሚል ጥያቄ አንስተዋል።ይህ ደግሞ ሁሉም በህግ ጥበቃና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች በፈለጉት የህክምና ተቋም ሄደው መታከም ይችላሉ ወይ?... Read more »
አዲሱ ገረመው ጓዘ ብዙው ምርጫችን እየተቃረበ ነው አይደል? እርሶ መራጭ ፣ተመራጭ ወይስ አስመራጭ? ዝግጅቱስ እንዴት ነው? የየሰፈራችሁ የምረጡኝ ቅስቀሳና ሽርጉድ እንዴት ነው? በዚህች ሰበብ መነሻነት ለዛሬ ስለ ምርጫና ሽኩቻ ብንነጋገርስ ብዬ አሰብኩ።... Read more »
ሶሎሞን በየነ የዛሬን አያድርገውና ድሮ ድሮ እንዲህ እየተባለ ይዜም እንደነበር አውቃለሁ። ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አገርም እንደሰው ይናፈቃል ወይ? ተብሎ የተዘፈነላት አዱ ገነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመጣው የኑሮ ውድነት... Read more »
አንተነህ ቸሬ ዛሬ በኢትዮጵያ ትያትር ቤቶችና ሌሎች የኪነ ጥበብ ተቋማት ውስጥ መልክ ይዞ ለሚታየውና ኢትዮጵያን ወክሎ በመላው ዓለም እየተዘዋወረ የባሕል አምባሳደርነት ተልዕኮውን በሚያኮራ ሁኔታ ለፈፀመውና እየፈጸመ ለሚገኘው የሐገረሰብ የሙዚቃ ቡድንና ጨዋታ የመጀመሪውን... Read more »
ሙሉቀን ታደገ ከአሁን በፊት በአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል ፍረዱኝ አምድ ስር በሁለት ክፍሎች በቀረበ ፅሁፍ “የባለ ብሩህ አእምሮው እና የልማት ባንክ ውዝግብ“ በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ማድረሳችን ይታወቃል:: ከዚህ ቀደም ለህዝብ ባደረስናቸው ጽሁፎች... Read more »
ተገኝ ብሩ አንዳንድ ማስታወቂያ ከአእምሮ እንዳይረሳ ሆኖ ሲለሚዘጋጅ ባሰብነው ቁጥር ይታወሰናል:: አንዳንዱ ደግሞ ታስቦበት ባለመዘጋጀቱ ሳቢያ ምነው በቀረ ያሰኘናል:: ሰሞኑን በየቴሌቪዥንና ሬዲዮ ጣቢያዎች የሚለቀቁት ማስታወቂያዎች የተዛነፉና የማህበረሰብ ባህልና ወግን የተፃረሩ ሆነውብኛል:: ማስታወቂያዎቹን... Read more »
ጌትነት ተስፋማርያም በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኘው የአፋር ክልል በአብዛኛው በረሃማ የአየር ንብረት ያለው አካባቢ ነው። ክልሉ በተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተዳክሞ የቆየ እና እንደሌሎች ታዳጊ ክልሎች ሰፊ የመንገድ እና ሌሎች ፕሮጀክቶች ግንባታ የሚያስፈልገው... Read more »