የግዕዝ የኮምፒዩተር ፅሁፍ አባትና የእንስሳት ሐኪም

በተሠማሩበት የሙያ መስክና ምርምር ግሩም ሥራ በመሥራት የሀገራቸውን ስም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስጠሩና ታሪካቸውን በደማቅ ቀለም ማፃፍ የቻሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ጥቂት አይደለም። ከእነዚህ እንቁ ግለሰቦች መካከል የግዕዝ የኮምፒዩተር ፅሁፍ አባትና የእንስሳት ሐኪሙ... Read more »

 የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሊቅ

በተሰማሩበት የሙያ መስክ የላቀ አበርክቶ በማኖር የሀገራቸውን ስም በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስጠሩና ታሪካቸውን በደማቅ ቀለም ማፃፍ የቻሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ቀላል አይደለም። ከእነዚህ እንቁ ግለሰቦች መካከል ታላቁ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሊቅ ፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ... Read more »

የነፃነት አርበኞቹ የሚያዝያ 27 ጀግኖች

ኢትዮጵያ በታሪኳ የትኛውንም ሀገር በኃይል ወርራ አታውቅም። ነገር ግን በሀገረ መንግሥት ታሪኳ ውስጥ ብዙዎች ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ለማንበርከክ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም። እርሷ ደግሞ ለየትኛውም ባዕድ ወራሪ እጅ ሰጥታ አታውቅም። በተለይም አፍሪካን በቅኝ ግዛት... Read more »

ጉምቱው የደኅንነት እና የዲፕሎማቱ ሰው

የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ። በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ አንድ... Read more »

‹‹ ሠራተኞች በመዋቅር ስም ከሥራቸው እንዲሰናበቱ ተደርጓል›› -ቅሬታ ያቀረቡ የሞሐ ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ሠራተኞች

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው የሞሐ ለስላሳ መጠጥ ፋብሪካ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ሰራተኞች እና አመራሮች መከካል የተፈጠረን አንድ ውዝግብ ያስመለክተናል። ‹‹የፋብሪካው አመራሮች መመሪያን እና አሰራርን ባልተከተለ አግባብ በቀጣይ... Read more »

አበባዎቹ በኢትዮጵያዊ ማንነት ይታነጹ

ወይዘሮ አዜብና ወይዘሮ ሰላም በአንድ የጋራ መኖሪያ መንደር ላይ በጉርብትና የሚኖሩ ናቸው። እድለኞች ሆነው ሁለቱም የቤት ባለቤት በመሆናቸው ጉርብትናቸውም ዘለቅ ያለ ጊዜን አስቆጥሯል። ይህ ረዘም ያለ የጉርብትና ጊዜ ደግሞ እርስ በእርሳቸው በደንብ... Read more »

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ እንቁ

ገና የ13 ዓመት ታዳጊ ሳለ ሙዚቃን የጀመረው የቀድሞው ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ በ1958 ዓ.ም በፓትሪስ ሉሙምባ ምሽት ክለብ ፈጣን ኦርኬስትራን ተቀላቅሎ በመግባት ለሁለት ዓመታት ያህል መሥራት ችሏል። የሙዚቃ ድርሰት ሲመርጥ በጣም የተለየ ችሎታ... Read more »

“ ተመራማሪዎች የትም መሄድ ሳያስፈልጋቸው በግቢ ውስጥ ምርምር ማድረግ የሚችሉበት አውድ ተፈጥሯል” – ከለላው አዲሱ (ዶ/ር) የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክስ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና የማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት

አንድ ዩኒቨርሲቲ ሲቋቋም ከመማር ማስተማሩ በተጨማሪ በአካባቢው ያለውን የመልማት ጸጋ ታሳቢ ያደረገ የምርምር ሥራዎችን በመሥራት የማህበረሰቡን የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል ማድረግ ነው።ከተመሠረተ ገና የስድስት ዓመት ዕድሜ የሆነው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሚገኘው... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አስታዋሹን ሲያስታውሱት…የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሠራተኞች ምን ሆኑ…ይህን በተመለከተ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያወጣው መረጃ ያስታውሰናል:: ሀገራችን ኢትዮጵያ በተሳተፈችበት በኮንጎው የጦርነት ዘመቻ ላይ ስለወታደሩና የገጠማቸው ጉዳይ፤ በጊዜው በአዲስ ዘመን ከሰፈሩ ወቅታዊ ዘገባዎችም ሁለቱን እናስታውሳለን::... Read more »

በመልካም ሥራቸው የሚወሱት- ሀጂ

መሐመድ ሳኒ ሀቢብ ሀገራቸውንና እምነታቸውን በመወከል ስለ ሰላምና ጦር መሳሪያ ቅነሳ በሶቭየት ሕብረት በሳውዲ አረቢያ፣ በኩየት፣ በሊቢያ፣ በአልጄሪያና በሌሎችም ሀገሮች በተደረጉ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች ላይ ተካፍለዋል:: ለልማትና ማህበራዊ ሥራዎችም ትኩረት በመስጠት ኃላፊነታቸውን... Read more »