መጋቢት – አፄ ዮሐንስን ስናስታውስ

በጋዜጠው ሪፖርተር አፄ ዮሐንስ ሐምሌ 5 ቀን 1825 ዓ.ም በትግራይ ተምቤን ልዩ ሥሙ ማይ በሐ ተብሎ በሚታወቅ ሥፍራ ተወለዱ። ርዕሠ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሣ ሐምሌ 6 ቀን 1863 ዓ.ም አፄ ተክለ ጊዮርጊስን... Read more »

የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ መሰረታዊ ድንጋጌዎች

የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ ሦስት የተለያዩ ሕጎችን ማለትም የምርጫ ሕግ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ሕግና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ-ምግባር ሕግን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ በመሆኑና ይዘቱም በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ በዚች አጭር ጽሑፍ ሙሉውን... Read more »

ሙት ቀስቃሾች

ከትዝብት  አንዳንድ ነገረኞች ዕንቅልፍ ይሉትን አያውቁም። እጃቸው ረጅም ምላሳቸው ስል ነው። ድርጊታቸው ረቂቅ ሃሳባቸው እቡይ ነው። እንዲህ ዓይነቶቹ የክፋት ክሮች ሥራቸው በዋዛ ይነቀል አይምሰላችሁ። አናታቸው ሲጎተት እግራቸው አፈር ይዞ ይወጣል። አፈሩ ደግሞ... Read more »

የድሆች ጀምበሯ ዶክተር ጀምበር ተፈራ

አንተነህ ቸሬ የሕይወታቸው ጥሪ የተቸገሩ ሰዎችን መርዳትና መንከባከብ ነበር። በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን በዘላቂነት ለመለወጥ ከልጅነታቸው ጀምሮ በትጋት ሲሰሩ የኖሩ ሰው ናቸው። የተሻለ ኑሮ መኖር የሚያስችሏቸውን ብዙ እድሎችን ቢያገኙም ‹‹ድሆችን መርዳት የማያስችለኝ... Read more »

“ኢትዮጵያ ለጥናትና ምርምር ሥራዎች የምታወጣው ከአጠቃላይ ዓመታዊ ጥቅል ምርቷ 0 ነጥብ 27 በመቶ ብቻ ነው” ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ

ጌትነት ተስፋማርያም የኅብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ፍላጎቶች መሠረት ያደረገ እና ዓለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ ምርምር እና ጥናት በማድረግ የሀገርን ልማት ማፋጠን ይቻላል። ኢትዮጵያ ለሳይንስ ትምህርቶች ከፍተኛ ትኩረት ከመስጠቷ ጋር ተያይዞ መንግሥት ለዘርፉ... Read more »

እይታችን ስል ይሁን

ዳግም ከበደ ወጣቷ ከቤተሰቦቿ ጋር ትኖራለች። ለአባት እና እናቷ ብቸኛ ልጅ ነች። ቤተሰቦቿ ባለፀጎች ባይሆኑም በኑሯቸው ግን ደስተኞች ናቸው። በትላልቅ እና ውብ ዛፎች ተከቧል፤ አካባቢውን አልፎ የሚፈሰው ወንዝ የሚያሰማው ድምጽም አካባቢን ተጨማሪ... Read more »

ዴሞክራሲያዊ ስርአትን ፍለጋ

 ኃይሉ ሣህለድንግል ዴሞክራሲ የህዝቦች ጥማት ነው።ይህን መሰረት በማድረግም ነው ሀገር ለማስተዳደር የፈለገ ሁሉ ዴሞክራሲ ፤ዴሞክራሲ ሲል የሚደመጠው። ዴሞክራሲ የሚለውን ቃል ሳይጠራ የመንግስትን ስልጣን የተቆናጠጠ ፓርቲ ወይም ተመራጭ ያለ አይመስለኝም።አምባገነኑም ዴሞክራሲያዊውም ዴሞክራሲን አሰፍናለሁ... Read more »

ለተወላገደ ጥሪህ የቀና “አቤት” አትጠብቅ

ተገኝ ብሩ  ባሻዬ ላማረ ምላሽ የተስተካከለ ጥሪ መሰረት መሆኑን ፈፅሞ እንዳትዘነጋ።“ማን አንተ” ብለህ ጠርተህ “ወዬ”ን ከጠበክ አንተ የማይጠበቅ የምትጠብቅ፤ ያልገባህ ነህ፤ እመን።አንድ ከበደ የተባለ ጓደኛህን ከቤ ብለህ ስትጠራውና ክብደቱን ረስተህ አንተ ብለህ... Read more »

‹‹ሳያጣሩ ወሬ ሳይገድሉ ጎፈሬ››

ወርቅነሽ ደምሰው ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? ‹‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም›› አለ የሀገሬ ሰው። እድሜ ይሰጠን እንጂ ዘንድሮማ! የማንሰማው ጉድ የለም። የዘወትር ፀሎታችንን ከጉድ ይሰውረን ቢሆንም ያላሰበነውና ያልጠበቀነው ጉድ ከመቅጽበት ከሰማይ ወርዶ ዱብ እዳ... Read more »

የሀገር ዋርካው ጥበበ

አንተነህ ቸሬ  ሰውየው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው የቆዳ ስፔሻሊስቶች (Dermatologists) መካከል ግንባር ቀደሙ ናቸው። የቆዳ፣ የስጋ ደዌ፣ የአባላዘር፣ የትራኮማና ሌሎች ትሮፒካል በሽታዎችን በመቆጣጠር ረገድ ያከናወኑት ተግባርና ያስመዘገቡት ውጤት በዋጋ የሚተመን፤ በቃላት የሚገለጽ አይደለም ።... Read more »