ኃይሉ ሣህለድንግል ምስጢር ድብቅ ነገር ነው::“ምስጢር የባቄላ ወፍጮ አይደለም” በሚል ማህበረሰቡ ውስጥ በስፋት ይነገራል::በመሆኑም ምስጢር ጮክ ብለው የሚናገሩት አይደለም። በምልክትም የሚናገሩት እንጂ ፣ ቱስ የሚሉትም አይደለም። ከንፈርን በሌባ ጣት ያዝ በማድረግ ኡስ... Read more »
ተገኝ ብሩ እንደ ማህበረሰብ ሣናውቅ የተላመድነው፤ እንደ አገር በብርቱ የፈተነን ጉዳይ ነው። ምክንያት አልባነት። በእርግጥ የበዙ አርቆ አሣቢዎች አስቆሙን እንጂ እኛ እስካሁን መመለሻ አልባ ሆነን መድረሻችን እንዳይታወቅ ሆነን በከፋን ነበር። ይህ ማህበራዊ... Read more »
የእረሱነኝ ወገኔ ጎበዝ ናፈቀኝ:: አይገርምም! ዛሬ ላይ ሆኖ ወደ ኋላ ተመልሶ የማያውቁትን ፣ነበር ያሉትን ሰመናፈቅ:: ሰው እንዴት የቆመበትን፣ ዘመኑን ነቅፎ የሌሉትን ያለፉበትን ዘመናት ይናፍቃል? ጉድ ነው:: እናም ወደ ኋላ ተመልሼ የድሮ ዘመንን... Read more »
አብርሃም ተወልደ አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ አሉ፤ ሦስት ጓደኛሞች አብረው የሚሰሩ፤ በአንድ ወቅት ታዲያ ጓደኛሞቹ በመካከላቸው አለመስማማት ይከሰታል፤ ጠቡ ተካረረ፤ በእነሱ የሚፈታ ሳይሆን ቀረናም አስታራቂ አስፈለገ። አለመግባባታቸውን የሰማ አንድ ልባም ሰው ሊያስታርቃቸው... Read more »
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ሦስት ምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚመለከቱ አዋጆች የነበሩ ሲሆን፤ እነርሱም የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር 532/1999፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2000 እና የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ስነምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ቁጥር... Read more »
ምህረት ሞገስ ስም ተካዮች በሁለት መልኩ ይገለፃሉ። አንደኛው በመልካም ሁለተኛው በክፉ። ስም ትልቅ በጎ ነገር በማድረግ ይተከላል። አስገራሚው ነገር እጅግ በጣም የከፋ መጥፎ ነገር በማድረግም ስም ይተከላል። በጎ አድራጊ ስሙ ከመቃብር በላይ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ለጋዜጠኝነት የነበራቸው ፍላጎትና ፍቅር እንግሊዝ ድረስ ሄደው እንዲማሩ የተወሰነላቸውን የትምህርት መስክ እንዲተውት አስገድዷቸዋል፡፡ ልዩ የማንበብና የመጻፍ ፍቅር አላቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን በውጭ ቋንቋዎች ላቅ ያለ ችሎታ ማሳየት እንደሚችሉ ያስመሰከሩ አንጋፋ ባለሙያ ናቸው፡፡... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ትምህርት ቤቶች የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ የሚያፈሩ እንደመሆናቸው መጠን ለተማሪዎች ብሩህ ተስፋን ስንቀው እንዲማሩ ለማድረግ ለመማር ማስተማሩ ሂደት ምቹ የሆኑ፤ ንጹህና ጽዱ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህንኑ እውን ለማድረግም በትምህርት ቤቶች ቅጥር... Read more »
ዳግም ከበደ ሥራ ከጀመርኩ ዕለት አንስቶ ያልተለየኝ ችግር የትራንስፖርት እጦት ነው። ከቤት ወደ ሥራ ከሥራ ወደቤት ያለው ጊዜ እንጂ በቢሮ ውስጥ የማከናውናቸው ጉዳዮች ሥራ ሆነውብኝ አያውቁም። አንድ ሰዓትና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ጊዜያት... Read more »
ጌትነት ተስፋማርያም በኮቮድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የአንድ ዓመት የስራ ዘመን የተራዘመለት አምስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የሥራ ዘመኑ ሊያልቅ ጥቂት ወራቶች ብቻ ቀርተዋል። ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ እስኪከናወን ድረስም የተለያዩ ሕጎችን እና አዋጆችን... Read more »