ዳግም ከበደ ስንቶቻችን ነን በዓለማችን ጩኸት ተወጥረን ማስተዋ ላችንን የተቀማን? ኧረ እንዲያው ምን ያህሎቻችንስ በሚሆነውና እየሆነ ባለው ነገር ግራ ተጋብተን መስመራችን የጠፋን? አንዳንዶቻችን ዛሬ ስለጨለመብን የነገው ተስፋ ተጋርዶብናል። አንዳንዶቻችን ዛሬ ኃያል ስለሆንን... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ትናንት ዛሬና ነገ በእያንዳንዳችን ነፍስና ሥጋ ላይ የታተሙ የህልውና ማህተሞች ናቸው። መኖር ማለት በእነዚህ የጊዜ ሂደቶች ውስጥ ሳይንገዳገዱ ማለፍ ወይም እየተንገዳገዱ ሳይወድቁ መሄድ አሊያም ደግሞ በወደቁ... Read more »
አብርሃም ተወልደ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ በመመስረት በሀገራችን ዝናብን ከቁልል ደመና ለማዘነብ የተሞከረ ስለመሆኑ ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትራችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያዎች ተሰጥተዋል። በርከት ባሌ ሌሎች ሀገሮች እየተሰራበት ያለውን ይሄን... Read more »
በፍትህ ሥርዓት ውስጥ ፍትሃዊ ውሳኔ ለመስጠት እና ፍትህ ለማስፈን ምስክሮች የማይተካ ሚና አላቸው። ምስክሮች በወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ የወንጀል ጥቆማ ከመስጠት ጀምሮ በምርመራ ሂደት መሳተፍ እና በችሎት ክርክር ምስክርነት በመስጠት የፍትህ ሥርዓቱን... Read more »
ምህረት ሞገስ ህግ በትክክል ፍትህን የሚያሰፍን የማያዳላ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን የማይጎዳ መሆን ይጠበቅበታል። እንደዚህ ዓይነት ህግ የሁሉም ነገር መሰረት እና በእኩልነት የመኖር ውሃ ልክ መሆኑን አስመልክቶ ብዙዎች ይስማማሉ። በአገሪቱ ህግ መከበሩን ማረጋገጥ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት ያስቆጠሩ የስዕል ጥበብ ያላት አገር ናት። ነባሩ ሀገርኛ የአሳሳል ጥበብ ከቤተ-ክርስቲያን ትምህርት ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው። በአገሪቱ ዘመናዊ የአሳሳል ጥበብ የተጀመረው ዝንባሌው ያላቸው ኢትዮጵያውያን ወደ ውጭ አገራት... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ሀገራዊው ምርጫ – “እሳት ወይስ አበባ!?” ያው መቼም እኔም እንደሰው፣ አንዳንዴ፣ አንዳንዴ ብቻ ሕሊናዬን እውነት ሲያምረው፣ ሰብሰብ ብዬ የማስበው፤ “ቀድሞስ ቢሆን ለኔ ብጤ [ለሚዘራ የቀለም ዘር]፣... Read more »
ሰለሞን በየነ ከ1960ዎቹ መጨረሻ በፊት በውጭ አገር የመማር ዕድል ገጥሟቸው ወደ አውሮፓና ሌሎችም አህጉሮችና አገሮች የሄዱ ምሁራን፣ የጦር መኮንኖችም ሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ትምህርታቸውን ሲጨርሱ የሚጣደፉት ወደ አገር ቤት ለመመለስ ነበር። ብዙዎች እንደሚስማሙበት... Read more »
ዳግም ከበደ ምድራችን እጅግ የገዘፈች ከመሆኗ ባሻገር የብዝሃነት ጎተራ የተፈጥሮ ስብጥር ቋት ነች። በዚህች ምድር ላይ የሰው ልጆች ልክ እንደ ሌሎች የተፈጥሮ ኡደቶች ሁሉ የራሳቸው ባህል፣ የአኗኗር ዘይቤ የሚከተሉ የተለያየ ውብ ማንነት... Read more »
ብስለት መጋቢት ወር 2012 ዓ.ም የመጀመሪያው የድንጋጤ ዜና የተነገረበት፤ ጥፍሩን ያሾለው፤ አይኑን ያፈጠጠው ጥርሱን ያገጠጠው ኮሮና መጣሁባችሁ ያለበት ወቅት ነበር። ያኔ አስፈሪ ጭራቅ እንዳዬ ህፃን ሁላችንም በየጓዳችን ተወሸቀን፤ ያልለመደብንን የፅዳት አርበኞች ነን... Read more »