የአካባቢ ደህንነት መብት የዜጎችን ንፁህና ጤናማ በሆነ አካባቢ የመኖር መብት የሚያመላክት ነው።ይህ ንፁህና ለጤና ተስማሚ የሆነ አካባቢ በተለያዩ ምክንያቶች ሊበከል ስለሚችል በአካባቢያችን ላይ የሚደርሰውን ጉዳትና ብክለት በመከላከል ንጹሕ፣ ጽዱ እና ለኑሮ አመቺ... Read more »
አሁን ላይ ሀገራችን በብዙ መሰናክሎችና ፈተናዎች እየተናወጠች ትገኛለች። ፈተናዎቿና መስናክሎቿ እየበዙ፣ ሰላሟ እየተናወጠ የሚገኘው በአንዳንድ ፀረ ሰላም ኃይሎች ሴራ፣ እንደሆነም ይታወቃል ። የቀደሙት ጀግኖች አርበኞች ከወራሪ ጠላት ለማዳን ብዙ መስዋዕትነት የከፈሉባት ይህች... Read more »
የሞጣ ከተማ በምሥራቅ የመርጦ ለማርያም መካነ ሰላም መንገድ፤ በደቡብ መሥራቅ አዲስ አበባ ደጀን፤ በደቡብ ደብረማርቆስ ቢቡኝ፤ በምዕራብ የአዴት፣ ባህርዳር፣ ጎንደር እና በሰሜን ደግሞ እስቴ ደብረ ታቦርን የሚያገናኙ መንገዶች የሚያልፉባት ከተማ ናት።ከከተማዋ የንግድ... Read more »
የትምህርት ዓላማው ሰውን በዕውቀት መቅረጽና ስብዕናውን ማነፅ ነው እንጂ መቼም ማነዋወጽ አይሆንም። አይደለም እንዴ ጎበዝ ? ሰው በትምህርቱ በዕውቀቱ ከፍ ከፍ ሲል እኮ እኩይ ድርጊቶችን መራቅ ይጀምራል፤ ለእኩይ ድርጊቶቹ መፍትሄም ያመነጫል። መቼም... Read more »
በመላው ዓለም በዓመት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን እንደሚያጡ የዓለም የጤና ድርጅት ሪፖርት ያመለክታል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ አገራችን የራሷን ድርሻ በመውሰድ በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን ያጣሉ።... Read more »
ህወሓት እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በቅርቡ የውሳኔ ሃሳብ ማስተላለፉ ይታወሳል።ይህን ተከትሎ ትናንት የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የውሳኔ ሀሳቡን አጽድቆታል። እነዚህ ሁለቱ ሀይሎች በዜጎች ላይ ሽብርን የሚፈጽሙ፣ መሰረተ ልማትን የሚያወድሙና... Read more »
ኒኮሎ ማኪያቬሊን «መርዝ ስትሰጥ በጣፋጭ አድርገው» እንደሚለው ፈንጅ ቀባሪ ሃኪሞች የሚናገሯቸው ንግግሮች እውነት ያላቸው የሚመስሉ ፤ ተነበውም ተደምጠውም የማይጠገቡ በመሆናቸው ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ በዓለማች የሚገኙ ሰዎች የፈንጅ ቀባሪ ሃኪሞች አባባሎችን እንደእምነት ሊያመልኳቸው... Read more »
ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ... Read more »
ፍትህ የለም ወይ?ኢ ፍትሀዊ ፍርድ እንደተ ፈረደብኝ መንግሥት ይወቅልን፣የኢትዮጵያ ህዝብ ጩኸታችን ይስማ የሚለው እናቱ በጠና ታማው ሆስፒታል በመተኛታቸው እሳቸውን ወክሎ ቅሬታውን ሊያሰማ ወደ ዝግጅት ክፍላችን የመጣው የወይዘሮ የሺ ልጅ አቶ ዳንኤል ፋንቱ... Read more »
ያኔ በወርሃ የካቲት አብዮቱ ሣይፈነዳ፣ ጭቁኑ ሲመዘበር በበዝባዦች ሲጎዳ እየተባለ ብዙ ተደስኩሯል። ከወርሃ የካቲት አንስቶም ክንዶቻችን ዝለዋል፤ ልሣኖቻችንም እረፍት አጥተዋል – በመፈክር ዓይነትና ብዛት። ያኔ ምን ያልተባለ፣ ያልተዜመ አለ? “ያለሴቶች ተሣትፎ አብዮት... Read more »