በዓለም አቀፍም ይሁን በሃገር አቀፍ ሕግጋት እውቅና ተሰጥቷቸው ጥበቃ ከሚደረግላቸው መብቶች አንዱ የግል ነጻነት መብት ነው:: የግል ነጻነት መብት ሲባል በግለሰቦች ንብረት ወይም የይዞታ መብት ላይ የሚደረግን አግባብነት የሌለው ጣልቃ ገብነት ለማስከበር... Read more »
ሰውዬው ባህር ተሻግሮ ፣ ድንበር አቋርጦ ከሀገር ከወጣ ዓመታት ተቆጥረዋል። ካሰበው ደርሶ የስደት ህይወትን ‹‹ህይወቴ›› ማለት ከጀመረ አንስቶ ስለትናንት ፈጽሞ ማሰብን አይሻም። ይህ ሰው የሰው አገር ሰው ከሆነ ወዲህ መለስ ብሎ ያለፈበትን... Read more »
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም፣ ዓድዋ … የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ... Read more »
በህጋዊ መንገድ ነግደው ለማትረፍ የሚሠሩ ሐቀኛ ነጋዴዎች እንዳሉ ሁሉ በየአካባቢው ደግሞ በህገወጥነት ተጠምደው ህብረተሰቡን የሚያማርሩ አካላት መኖራቸውን በየጊዜው የምንታዘበው ጉዳይ ነው።በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ምርት በመደበቅ፤ ዋጋ በማናር እና ጥራት የሌለው ምርት... Read more »
“መንግስት በሰጠኝ ቤት እንደዜጋ በነጻነት እንዳልኖር ተደርጌ ፣ የዜግነት መብቴ ተገፎና ህይወቴ የደህንነት ስጋት ውስጥ ከገባ ድፍን ሦስት ዓመት ከአምስት ወር በላይ ሆኖታል። ከሶስት ዓመት በላይ ፍትህ ለማግኘት ተከራክሬ ፍርድ ቤት ቢወስንልኝም... Read more »
ወንበዴ የሚለው ቃል ለማህበረሰቡ አዲስ አይደለም። ይልቁንም በተለምዶ ጉልበተኛ ሆኖ ሠላም እየነሳ ለሚያስቸግር ሽፍታ እና ቀማኛ የባህሪ መገለጫ አድርጎ ሲጠቀምበት ኖሯል። ምንም እንኳን ህብረተሰቡ ውንብድናን ከጉልበተኝነት ጋር አያይዞ የሚጠቀምበት መሆኑ በጥቂቱም ቢሆን... Read more »
ነገር የት መቼ እንደሚከሰት አይታወቅም፤ አለመግባባት፣ ጠብ ማለቴ ነው። እኔን በቅርቡ ታክሲ ላይ አጋጥሞኛል። የበሳውን ላንሳ ብየየ ነው። ጧት ነው፤ ከሰፈር ታክሲ ይዤ ወደ ሜክሲኮ እየሄድኩ እያለ፤ በአምስት ብር መንገድ ላይ። ኪሴ... Read more »
ሕፃን ልጇን ለመመገብ የኩላሊት ህመሟን ቻል አድርጋ ጎንበስ ቀና እያለች በእግረኛ መንገድ ላይ ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት የምትቸረችር አንዲት እናት፤ ከምርጫው በኋላ ማየት እና ማግኘት የምትፈልገውን ስትጠየቅ መልሷ የተወሳሰበ አልነበረም። በእርግጥ የእርሷ... Read more »
አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ አርሶአደሮች የእርሻ ሥራቸውን የሚያከናውኑት በአነስተኛ መሬት ላይ ነው። ከዚህም አልፎ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተለይም ትራክተር እና የተለያዩ ጊዜ እና ጉልበት የሚቆጥቡ ማሽነሪዎችን የሚጠቀሙትም ቁጥራቸው እጅግ አነስተኛ ነው። በሆርቲካልቸር ዘርፉም የአትክልትና ፍራፍሬ... Read more »
“ትእዛዝ” ወይም “ትእዛዛት” ቀላል ጽንሰ ሀሳቦች አይደሉም፤ ከቃላት ባለፈ እምነት ናቸው፤ ፍቅርና አብሮነት፤ ወንድማማችነትና ጉርብትናም ጭምር። ይህን ስንል ከምንም ተነስተን ሳይሆን ከምንጩ፣ ከኃይማኖት፤ በተለይም ከታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ (በሌሎቹ ቅዱሳን መፃሕፍትም እንደሚኖር ይታመናል)... Read more »