”በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከሀገራዊ የመሰረተ ልማት የቅንጅት ማስተር ፕላን ዝግጅት 10 በመቶውን ማከናወን ችለናል‘ አቶ አልማው መንግስት የፌዴራል የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

የመሰረተ ልማት ግንባታ ቅንጅት አልባ አሰራር በየአካባቢው የሚታይ እና እንደሀገር ልንፈታው ያልተቻለ ችግር መሆኑን በርካታ የዘርፉ ባለሙያዎች የሚናገሩት ጉዳይ ነው። ግንባታቸው ከተጠናቀቀ መንፈቅ ያልሞላቸውና በቢሊዮኖች ብር ወጪ የተደረገባቸው የመንገድ ግንባታዎችን በመቆፈር የውሃ፣... Read more »

የቅድመ ምርጫው ሂደቶች ለድህረ ምርጫ ሰላም ወሳኝ ናቸው

ምርጫ 2013 ሊካሄድ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል። ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የድምጽ መስጫ ቀን ሆኖ መወሰኑ ይታወቃል። በፀጥታ ችግሮችና በሌሎች ምክንያቶች ሰኔ 14 ቀን ድምጽ መስጠት በማይቻልባቸው በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች ደግሞ... Read more »

የወንጀል ተካፋይ የሆነን ሰው ምስክር አድርጎ ከክስ ነፃ ማድረግና ዓላማው

የወንጀል ተካፋይ የሆነን ሰው ምስክር አድርጎ ከክስ ነፃ የሚሆንበትን የሕግ ማዕቀፎች ከመመልከታችን በፊት ከክስ ነፃ የማድረግ ምንነትና ዓይነቶችን መመልከት ተገቢ ነው። ስለዚህ ከክስ ነፃ ማድረግ ማለት ከቃሉ መረዳት እንደሚቻለው በሕግ ከሚጣል ግዴታ፣... Read more »

“የዝሆን ጠላቱ ጥርሱ ነው”

የጮቄ ተራራ ውስጥ ያሉት የዱር እንስሳት፣ የዕፅዋት እና የማዕድን አይነቶችን ለመግለፅ ያዳግታል:: ይህንን ተዘርዝሮ የማያልቅ ሀብት ለመውሰድ የማይቋምጥ የውጭ አካል የለም:: ከጥንት እስከ ዛሬ የጮቄ ተራራ ታሪክ የሚያመላክተው ይህንን ሃቅ ነው:: “ለዝሆን... Read more »

የአንጋፋው ጋዜጣ አንጋፋ ፈርጦች

አንጋፋው ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ ከተመሰረተ፣ ግንቦት 13 ቀን 2013 ዓ.ም፣ 80 ዓመት ሞላው:: በአፍሪካ ውስጥ በሀገር በቀል ቋንቋ እየታተሙ ረጅም ዓመታትን ካስቆጠሩ ጋዜጦች መካከል ‹‹አዲስ ዘመን›› አንዱ ነው:: ንጉሰ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ... Read more »

‹‹ አብረውኝ ለነበሩ ስምንት ተነሺዎች የካሣ ክፍያ ሲከፈል እኔ ገለል ተደርጌያለሁ ›› አቶ አቤሴሎም ነጋሽ

የዛሬው የፍረዱኝ አምዳችን ወደ ድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር ቀበሌ 02 ነዋሪ ይዞን ይጓዛል:: ‹‹ ከነባር ቦታችን ላይ የመሬት የካሣ ክፍያ ተከፍሎን እንድንነሳ ከተደረገ በኋላ በከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት በተወሰነልን የካሳ ክፍያ መሠረት አብረውኝ... Read more »

“ኢልሚ ትሪያንግል የተባለው የድንበር አካባቢ ለህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በከፍተኛ ሁኔታ የተጋለጠ ነው” አቶ ሚናስ ፍሰሃ በሰላም ሚኒስቴር የሚኒስትሯ አማካሪና የብሔራዊ መግባባትና ማህበራዊ ሀብት ግንባታ ዋና ዳይሬክተር

በተለያዩ ጊዜያት በኮንትሮባንድ መልክ የሚያዙ መሳሪያዎች መብዛታቸው በኢትዮጵያ ያለው የህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ ስለመምጣቱ ማሳያዎች ናቸው። በተሽከርካሪ ኮፈን ውስጥ በመደበቅ እና በረቀቀ መንገድ የተለያየ ክፍሎቻቸው ተለያይተው ከሚጓጓዙ የጦር መሳሪያዎች... Read more »

ባይፈራረሱ ደሞ…

ያደግኩበት ሰፈር ይናፍቀኛል፤ አያቶቼ ዘንድ ነው ያደግኩት:: የአንደኛ ደረጃ ትምህርቴንም በዚያው ነው የጨርስኩት:: አያት እጅ ያደገ ብዙ ነፃነት አለው:: ነፃነቱ ነበረኝ፤ የሚያወቅ ያውቀዋል:: በሰፈሩ እንደልብ ተጫውቼበታለሁ:: ሁሉም ለአያቶቼና ለእዚህ ሰፍር ልዩ ግምት... Read more »

ዓድዋኛ … ! ?

 “ ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ከምሥራቅም ተነሥተው በሄዱ ጊዜ በሰናዖር ምድር አንድ ሜዳ አገኙ ፤ በዚያም ተቀመጡ ። እርስ በርሳቸውም፦ ኑ ፥ ጡብ እንሥራ ፥ በእሳትም እንተኵሰው ተባባሉ ።... Read more »

እጅግ አሳሳቢው የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት

ሰሞኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ‹‹በፓርቲው ስብሰባ ላይ ተናገሩት›› ተብሎ በአማተር የሐሰት መረጃ አቀናባሪዎች የተዘጋጀ ድምጽ አዳምጠናል፤ አዳምጠንም ብዙ ታዝበናል። የሐሰት መረጃው ይፋ ከሆነ በኋላ በተመለከትናቸው ዓይነተ ብዙ ምላሾች... Read more »