ሰሞኑን ከምኖርበት ሰፈር አቅራቢያ ባለ መንደር ስዘዋወር ነበር:: የአካባቢው ቤት ኪራይ ዋጋ በአንፃራዊነት ከሌሎች ሰፈሮች አነስ ማለቱን ሰምቼም ነበርና እዚያው ሰፈር ቤት መፈለግ ውስጥ ገባሁ:: ጉዳዩንም አካባቢውን ለሚያውቅ አንድ ወዳጄ አዋየሁት፤ ምላሹ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ምርጫን ሲያስቡ የሚጀምራቸው መጥፎ ጭንቀት አለ፡፡ይህ አይነቱ ጭንቀት ፈረንጆቹ ትራውማ ይሉታል፡፡አንድ ሰው ከዚህ ቀደም አንድ ጉዳት ካጋጠመው ለዚያ ጉዳት ያጋጠመው ጉዳይ በመጣ ቁጥር የሚፈጠር ጭንቀት ማለት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫም ለብዙ ኢትዮጵያውያን... Read more »
መሬት ዘላቂ ንብረት ነው የሚል እምነት በመኖሩ ሰዎች መሬትን ብለው ሲጋጩ ይታያሉ፡፡ መሬት መጠለያ መስሪያ ዘላቂ ሃብት ብቻ ሳይሆን የቤተሰብ የኢኮኖሚ ምሰሶ ሆኖ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሃብት በመሆኑም ጭምር ነው፡፡ የዛሬው አባት... Read more »
ከከተሞች መሰረታዊ መገለጫዎች መካከል የጽዳት ጉዳይ አንዱ ነው:: ጽዳቱ ያልተጠበቀ ከተማ ለነዋሪዎቹ የጤና ጠንቅ ከመሆን ባለፈ ለኑሮም ሆነ የአገርን መልካም ገጽታ ጥላሸት ይቀባል፡፡ ከዚህ አንጻር አዲስ አበባ ከተማ ለነዋሪዎቿ ጽዱና ምቹ ትሆን... Read more »
መሪዎቻቸውን ለመምረጥ ከትናንት በስቲያ በየምርጫ ጣቢያዎቹ የተገኙ ኢትዮጵያውያንን ለተመለከተ ሰው በቤቱ የቀረ አይመስልም:: ዜጎች ሰማይና ምድር ሳይላቀቅ በፊት ነው ምርጫ ጣቢያ የተገኙት:: ዘንድሮስ ማንም አይቀድመኝም ብለው በጨለማ የወጡትም በበርካቶች ተቀድመዋል :: መራጮች... Read more »
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምርጫ 2013 እነሆ ተጠናቀቀ፡፡ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሆነው ታሪክ ሰሩ፡፡ ከተራራው ማማ ላይም ወጡ፡፡ ዛሬ እገሌና ታሪክ ሰሪ እገሌ ነው ተወቃሽ የሚባለው ፓርቲም ሆነ ግለሰብ የለም ፤ሁሉም በሚችለው ልክ ለሀገሩ... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ናይል ለሚባለው የዓለም ረጅሙ ወንዝ በጥቁር ዐባይ አማካኝነት 86 በመቶ የሚሆነውን ውሃ የምታዋጣ ናት። ይሁን እንጂ የታችኛው የወንዙ ተፋሰስ ሀገራት በዋናነት ግብጽና ሱዳን ለናይል ምንም አይነት አስተዋጽኦ ሳያደርጉ የወንዙ ብቸኛ... Read more »
ምህረት ሞገስ እማማ ውብዓለም አተኩሮ ላያቸው እንደስማቸው ውብ ናቸው። ‹‹ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ›› የሚለው አባባል እማማ ውብዓለምን በፍፁም አይመለከታቸውም። እሳቸው ስያሜን ዓመለወርቅ አስብለው አመለጥፉ እንደሚሆኑት ዓይነት አይደሉም። እንደስማቸው ውብ ብቻ ሳይሆን... Read more »
አንተነህ ቸሬ ገና በታዳጊነታቸው የጀመሩት ሰዎችን የመርዳት ተግባራቸው እስከሕይወታቸው ፍፃሜ ድረስ አብሯቸው ዘልቋል። 60 ዓመታትን ያስቆጠረው የበጎ አድራጎት ሥራቸው ከ250ሺ የሚበልጡ ዜጎችን የትምህርት፣ የጤናና የሰብዓዊ ድጋፍ እድል እንዲያገኙ አድርጓል። ብዙዎችን ባስደነገጠና ባስገረመ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 8 ቀን 2013 ዓ.ም እትማችን ‹‹በቆሻሻ የተፈተነ የሕፃናቱ የትምህርት ጉዞ›› በሚል ርዕስ በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ በቀድሞ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13፤ በአዲሱ ክፍለ ከተማ ለሚ ኩራ... Read more »