ጉዳት ማለት በሰው ጥቅም ወይም ሀብት ላይ የሚደርስ ጉድለት ወይም ኪሳራ ነው ( የአካል ጉዳትንም ጨምሮ)፡፡ በውል ሕግ ላይ ማብራሪያ የፃፉት ፕሮፌሰር ጆርጅ ቺቺኖብችም ጉዳት በሰው ጥቅም ላይ የሚደርስ ኪሳራ ነው የሚል... Read more »
አያ ጅቦ አንድ ቀን ማልዶ ተነሳ። መንገድም ጀመረ።የሚሄደው ሩቅ አገር ካሉ ዘመዶቹ ዘንድ ነበር።ዘመዶቹ ደግሞ እንደሱ ጅቦች ያልሆኑ የሰው ጎረቤቶች ነበሯቸው አሉ።የዛሬን አያድርገውና ጅቦችና ሰዎች ቡና ይጣጡ፣እህል ውሀ ይገባበዙ ነበር ይባላል ።... Read more »
የሥራ ቅጥር ለቀጣሪው ተቋምም ሆነ ለተቀጣሪው ግለሰብ በትክክለኛ እና በግልፅ መመሪያ ተደግፎ መፈፀም እንደሚገባው አያጠያይቅም። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ባለማወቅ ወይም ሆን ተብሎ ከመመሪያ ውጪ የሚፈፀም የቅጥር ሂደት የሚያስከትለው ውዝግብ እና የሚኖረው... Read more »
እኛ ኢትዮጵያዊያን ተደጋግሞ እንደሚነገረው እኛ የዛሬዎቹ ትውልዶች የማንጠቀምበት ጥበብ አባቶች አውርሰውናል አይደል። ወዶቼ እኔ የድሮ አባቶች ጥበበኞች ናቸው ሲባል አንድ ጎረቤታችን የነበሩ ጥበቡ የሚባል አዛውንት ናቸው ተደጋግሞ ትውስ የሚሉ። የምር አንዳንዴ ስም... Read more »
የወንጀል ድርጊት የተለያዩ መነሻዎችን መሰረት በማድረግ ወይም የተለያዩ ዓላማዎችን ለማሳካት ያሚፈፀም ነው። ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማግኘት ደግሞ አንዱ ነው። ከዚህ የተነሳ አንድ ወንጀል አድራጊ ከወንጀል ድርጊት ያገኘውን ሀብት እንዲጠቀም መደረግ የለበትም የሚለው የህግ... Read more »
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት ሰኞ አመሻሹን ባወጣው መግለጫ የነጠላ የተኩስ አቁም አውጇል።መንግስት በመግለጫው ገበሬው ተረጋግቶ የእርሻ ሥራውን እንዲከውን፣ የእርዳታ ሥራው ከወታደራዊ እንቅቃሴ ነጻ ሆኖ እንዲሠራጭ፣ ሰላምን የሚመርጡ የሕወሐት ርዝራዥ አካላት ወደ ሰላም... Read more »
ኢትዮጵያ ተቆጥሮ የማያልቅ የማዕድን ሃብት ባለቤት እንደሆነች ለዘመናት ተነግሯል። ይህን የማዕድን ሃብት ግን በአግባቡ ተጠቅማበታለች የሚለው ጥያቄ የሚነሳበት ጉዳይ ሆኖ ዘልቋል። በተለይ በክልሎች ላይ በዘርፉ የሚከናወነው ሥራ የአካባቢውን ማህበረሰብ ሳይሆን ግለሰቦችን ብቻ... Read more »
ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ከሃላባ ዞን ዌራ ድጆ ወረዳ ከበንዶ ቀበሌ 16 የሚደርሱ አርሶ አደሮችን ወክለናል ያሉ ሶስት ግለሰቦች ወደ ዝግጅት ክፍላችን አቤቱታ ይዘው መምጣታቸውን ባለፈው ሳምንት አስነብበናል። ‹‹መሬታችንን ተነጥቀናል፤... Read more »
ድንበር ተሻጋሪ ወንዝ ማለት ከአንድ ሀገር ተነስቶ የሌሎችን ሀገሮች ድንበር የሚያቋርጥ ዓለም አቀፍ ወንዝ ነው፡፡ ይህ የከርሰ ምድር ውሃንና ገባር ወንዞችን አይመለከትም፡፡ ቀደም ሲል የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን ውሃ እና የውሃ ሀብትን ለመከፋፈልም... Read more »
በውጊያ ችሎታቸው፣ በተለይም በመድፍ አተኳኮስ ጥበባቸው፣ እጅግ ተደናቂ ጀግና ነበሩ፡፡ለዚህ ምስክሩ ደግሞ የአድዋ ተራሮችና ወርቃማው የአድዋ ድል ናቸው፡፡እስከ ‹‹… ተተካ ባልቻ …›› ድረስ የተገጠመላቸውም በዚሁ በደፉት የጀግንነት አክሊል ነው፡፡ፋሺስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በድፍረት... Read more »