የሀገራት ግንኙነትና የሚመራበት ህግ ማዕቀፍ

የዓለም ሀገራት በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ግንኙነት ይፈጥራሉ። በተለይ በአሁኑ ወቅት የዓለም ሀገራት የጠበቀ ግንኙነት በመፍጠር በጋራ የሚሰሩበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የሀገራት ግንኙነት በኢኮኖሚ፣ ንግድ፣ በፖለቲካ ወይም በፀጥታ ዘርፍ በትብብር መስራት ላይ የተመሰረተ... Read more »

አሸባሪው -ህወሓት አገር ዘራፊ – ህይወት ነጣቂ

‹‹ዘራፊ›› የሚለው ቃል ትርጉሙ ከአንድ በላይ ነው።በጥበብ በዕውቀታቸው ቅኔውን በሚስጥር የሚዘርፉ፣ በአመራማሪው ስልታቸው አጀብ የሚያሰኙ እልፍ ሊቆች አሉ።እነሱ የቅኔ ዘራፊ ጠቢባን ይባላሉ።እነዚህ ጥበበኞች ዕውቀታቸው፣ በእጅጉ ያስደንቃል።የጥበባቸው ምጥቀትም የአድማጭ ተመልካች አፍን በእጅ ያስጭናል፡፡... Read more »

ከይሁንታው በስተጀርባ………..

ሻምበል ተክላይ ገ/ሕይወት በ1981 ዓ.ም የአገር መከላከያ ሰራዊትን የተቀላቀሉ ናቸው፤ በደረሰባቸው የአካል ጉዳት ሳቢያ ከመከላከያ ሰራዊት በ2005 ዓ.ም በቦርድ እስከተሰናበቱበት ድረስ ለ24 ዓመታት የአገራቸውን ዳር ድንበር በማስከበር ህዝባቸውን አገልግለዋል። እርሳቸውም ከመከላከያ ሰራዊት... Read more »

የቀብድ ምንነት እና ህጋዊ ውጤቱ

ሕግ ማለት የህብረተሰቡን ሰላም፣ ደህንነትና ጸጥታ ለመጠብቅ ከአንድ መንግሥት የወጣ መተዳደሪያ ደንብ ነው። ይሁን እንጂ ብዙ ጊዜ በተለምዶ የምናደርጋቸው ነገር ግን በህግ አውጭዎች ደግሞ እንደ ህግ የወጡ፣ በህግ ተርጓሚዎች የሚተረጎሙ እና በህግ... Read more »

የዋሽቶ አደሩ – ቀላጤ ወልጋዳ ትርክቶች

‹‹ስምን መላዕክ›› ያወጣዋል ያሉት እውነት ትክክል ስለመሆኑ ጊዜና አጋጣሚዎች ያሳዩን ጀምረዋል። መጠሪያውን ከዓለማችን ጨካኞች በአንዱ ያደረገው የዘመናችን ፈላስፋ ነኝ ባይ ለዚህ አባባል እማኛችን ይሆናል። ትክክለኛ የመጠሪያ ስሙ ይህ እንዳልሆነ በቅርብ የሚያውቁት ይናገራሉ።... Read more »

የእግር ኳስ ሜዳው ባለቤት ማን ነው?

ከዚህ ቀደም በፍረዱኝ አምዳችን “በጠራራ ጽሀይ የተሸጠው ኳስ ሜዳ” በሚል ርእስ ሐምሌ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው እትም በን/ፋ/ስ/ላ/ክ ወረዳ 11 ቀጠና አምስት በተለምዶ ኢንዱስትሪ ሰፈር በሚባለው አካባቢ የሚኖሩ... Read more »

“ጊዜያዊ አስተዳደሩ ተናቦ ባለመሰራቱ ወርቃማው እድል ወደ ውጤት ሳይቀየር ቀርቷል” አቶ ገብረጻዲቅ ገብረመድህን የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ

በ1997 ዓ.ም በኢህአዴግ አመራሮች ዘንድ ያልተጠበቀ ሽንፈት መከሰቱን ተከትሎ በከተሞች በተደረገው የወጣቶች ስብሰባ ላይ ተካፋይ ነበሩ የዛሬው እንግዳችን አቶ ገብረጻዲቅ ገብረመድህን፡፡ በወቅቱ የአንደኛ አመት የባህርዳር ዩንቨርስቲ የኢኮኖሚክስ ተማሪ የነበሩት አቶ ገብረጻዲቅ በእነ... Read more »

ምርት በህገወጥ መንገድ ተከማችቷል የሚባለው መቼ ነው?

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፊት ለፊት ከሚያካሄደው ጦርነት ጎን ለጎን የኢኮኖሚ ጦርነት በመክፈት በአገሪቱ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና ህዝብ በመንግስት ላይ እንዲማረር የተቻለውን ሁሉ እያደረገ ይገኛል። በዚህም የሽብር ቡድኑ ስልጣን ላይ... Read more »

ስለገድላቸው በገለልተኛ አካል ይጣራላቸው

‹‹ለብሳ የማታውቀውን የሰው ጃኖ ለብሳ ተይ መልሺ ቢሏት እንዴት ትመልሳ ›› ይላል ያገሬ ሰው። መቼም የሰውን ድርሻ የወሰደች በተለይ በብዙዎች ዘንድ ብርቅ የሆነን እንደድንቅ የሚታየውን የተዋሰች ደረቅ፤ የተዋሰችውን ወይም ያለአግባብ የወረሰችውን የሰውን... Read more »

“በኮቪድ የተጎዳው የቱሪዝም ዘርፍ አሁን ደግሞ አሸባሪው ህወሓት በሚፈጥረው ጥቃት ይበልጥ እየተጎዳ ነው”አቶ መቆያ ማሞ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ

የፖለቲካ አስተሳሰብ እና ተጽእኖዎች በቅርሶች ጥበቃ ላይ አደጋ ማሳደሩ አይቀሬ ነው። ጦርነቶች እና አለመግባባቶች በሚፈጠሩባቸው ወቅቶች የቅርሶች ደህንነት በከፍተኛ ሁኔታ አደጋ ውስጥ ይወድቃል። አሸባሪው ህወሓት በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅትም ሆነ አሁን ላይ... Read more »