ሁሌም በማለዳ የሰፈራችን ሰዎች የሚቀሰቅሰው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ነው። በጠዋቱ ተነስቶ ይጮሃል። በጠዋቱ የጀመረውን ጩኸቱን የሚያቆመው ሲተኛ ብቻ ነው ። ከጩኸቱ ብዛት ልቡ ፈንድቶ አለመሞቱ እያለ ሁሉም የሰፋራችን ሰው በሃዘን ከንፈሩን ይመጣል።... Read more »
በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የአገራችን ሕዝብ በኑሮ ውድነት ሲያማርር ይሰማል። በተለይ የመንግሥት ሰራተኞችን ጨምሮ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ‹‹ኑሮ ከብዶናል›› የሚል ሮሮ ያሰማሉ። የኑሮው ሁኔታ በዚህ መልኩ እየናረ በመጣበት በዚህ ወቅት፤ በእንቅርት... Read more »
የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና ተዋቂ ጸሃፊ የነበረው ቤንጃሚን ዲዝራኤሊ እንደተናገረው አለም የምትገዛው ተራ ሰው እንደሚያስብው የስልጣን ወንበር በተቆናጠጡት ሰዎች አይደለም። አለም የምትገዛ ባለስልጣናትን በሚቆጣጠሩት እና የአገዛዝ ፍልስፍና ወይም ርዕዮተ አለሙን በሚቀርጹ... Read more »
ምዕራባውያን የብዙ ሙያዎችና ተሰጥኦዎች ባለቤት የሆነን ግለሰብ ለመግለፅ ‹‹A Jack of All Trades›› የሚል አገላለፅ ይጠቀማሉ። ‹‹ለዚህ አገላለፅ ተገቢ (እውነተኛ ምሳሌ) የሆነ ኢትዮጵያዊ ማነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ አንዱና ዋነኛው ስለመሆናቸው... Read more »
ሰሞኑን ከመራጭ ሕዝብ ጋር እየተካሔዱ ባሉ ውይይቶች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በዋናነት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለ ሌብነት፣ ለውጡን የሚመጥን የሕዝብን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ አገልግሎት እየተሰጠ አለመሆኑን የሚያመለክቱ እና የመንግሥት ሠራተኛው በኑሮ ውድነት... Read more »
የወንበሩ ምቾት ሳይቀመጡ የሚገምቱት ነው። አንድ ቀን ቁጭ ብዬበት ዘላለም ቆሜ ልኑር የሚያስብል ዓይነት። ከጋዜጠኞች የቀረ ያለ አይመስልም። በግርምት ቆሜ ዙሪያውን አየሁ። ከዳንኤል ታደሰ እና አለም ቸርነት ጋር ዓይን ለዐይን ተገጣጠምን፤ ገረመኝ።... Read more »
ዛሬ የአንጋፋውን የታሪክ ጸሐፊ የሕይወት ጉዞና አበርክቶ ታሪክ በጥቂቱ ልንመለከት ነው። በጋዜጠኝነት፣ በዲፕሎማትነትና በተለይ በታሪክ ጸሐፊነት ዘመን የማይሽራቸው አስተዋፅዖዎችን ያበረከቱት የአንጋፋው ባለሙያ፣ አምባሳደር ዘውዴ ረታ ታሪካቸው እጅግ ሰፊ ቢሆንም ካልተዘመረላቸው የአገር ባለውለታዎች... Read more »
በኢትዮጵያ ዝናብ በሚጠበቅባቸው ወራት ምንም ዓይነት ዝናብ ማግኘት ባለመቻሉ ድርቅ አጋጥሟል። ብዙ አርብቶ አደሮች ኑሯቸውን የሚመሩባቸውን ከብቶቻቸውን አጥተዋል። የተረፉትም ቢሆኑ ክፉኛ ተጎድተው ለችግር መዳረጋቸው ሲገለፅ ቆይቷል። በኦሮሚያ ክልል በቦረና እና በሌሎችም ዞኖች፣... Read more »
መሐል ፒያሳ ከምትገኝ አንዲት ካፌ ውስጥ በቅርቡ ከአሜሪካ ከመጣች አንድ የአክስቴ ልጅ ጋር ተቀምጫለሁ:: ከአክስቴ ልጅ ጋር በእድሜ እኩዮችና የልብ ጓደኛሞች ነን። ባህር ማዶ እንደማደጓ የአገራችንን ቋንቋ ያልረሳች፣ ወግና ባህሏን ያልሳተች ሙሉ... Read more »
‹‹የሴት ልጅ ክብሯ ጓዳዋና ማዕድ ቤቷ ነው›› እየተባለ ለአደባባይ ሳይበቁ፣ በሕዝብ ዘንድ ሳይታወቁ፣ መስራት እየቻሉ እድል በማጣት ሳይሰሩና ምኞታቸውን ሳያሳኩ … የቀሩ ኢትዮጵያውያን እንስቶች ብዙ ናቸው:: ከዓመታት በፊትም ቢሆን የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነገር... Read more »