የዛሬው የ‹‹ፍረዱኝ›› አምድ ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በሚገኙት ሁለት የአጸደ ህጻናት ትምህርት ቤቶችን ይመለከታል። አጸደ ህጻናቱ ህጻን ዓለም አጸደ ህጻናት እና አምስት ኪሎ አጸደ ህጻናት... Read more »
ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመምህርነት አገልግለዋል። ከመምህርነታቸው ባሻገርም በአፍሪካ ቀንድ፣ በሶማሊያ ጉዳዮች ፣በኢትዮጵያ ረሀብና የአስተዳደር ጉዳዮች እንዲሁም በቅርብ ግዜ በፃፏቸው ጽሑፎችና በግጥማቸው ይታወቃሉ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤም መሥራች ናቸው። ከመሥራችነት በዘለለም... Read more »
ክረምትን ተከትለው በአዲስ አበባ ከሚከሰቱ ተደጋጋሚ አጋጣሚዎች መካከል የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ዋነኛው ነው። ዝናብ ጠብ ባለ ቁጥር የሚቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰኔ ግም ማለቱን ተከትሎ በየአካባቢው የነበረ ተለምዶውን እያስቀጠለ ነው። በኤሌክትሪክ መቆራረጥ በተደጋጋሚ... Read more »
የዛሬው ‹‹ የፍረዱኝ ›› አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ ፤ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ልዩ ስሙ ታይዋን ሰፈረ ሰላም እየተባለ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል:: የዛሬዋ አቤቱታ አቅራቢ ወይዘሮ ሰላማዊት ሃብታሙ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ከሞላ ጎደል እምነት ወይም ሃይማኖት አለን። አማኝ ነን ብለንም በየእምነት ቦታችን እንገኛለን፣ እንመላለሳለንም። በየትኛውም እምነት ውስጥ እንገኝ እምነቶች ሁሉ የሚጋሩት ትዕዛዝ በጎ መሆንን፣ ለሰው ልጆች ምቹ ሁኔታን መፍጠር ብሎም ለሌሎች መኖር... Read more »
ጠቆር ብሎ ለአይን የሚስበው ጎምላላው ተካ በየነ፣ ኑሮ የተወደደበት አይመስልም።ጉንጩ ቂቤ እንደተለቀለቀ ቅል ያብለጨልጫል፡፡ እርሱ ቤት ኑሮ ርካሽ ነው፡፡ እንዲያውም እንደበፊቱ ቤቱ አይጎድልም፤ ሰሞኑን ማስቀመጫ ቦታ እስከሚጠፋ ቤቱ ሞልቶ ተትረፍርፏል፡፡ ሚስቱ አትቸገርም፤... Read more »
ባለፈው ሳምንት ለኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ ታላቅ አስተዋፅኦ ስላደረጉት፤ ስለ መምህራቸውና አሻራ አስረካቢያቸው አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ (መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ) ሕይወትና ስራዎች (በዚሁ ገጽና አምድ ላይ) ማንሳታችን ይታወሳል። በእግረ-መንገዳችን የዛሬው እንግዳችንንም... Read more »
ከዚህ በፊትም በአንድ ጽሑፋችን እንዳልነው፣ ከአንዳንድ (በተለይም የአፍሪካ) አገራት በስተቀር፣ በአለማችን ደራሲ ክቡር ነው። በተለይም የማስተማሪያ መጻሕፍትን እና መዝገበ ቃላትን ያዘጋጀ ደግሞ የበለጠ ክቡር ነው። እንደመታደል ሆኖ ሌሎች አገራት (ወይም፣ ሕዝቦች) ለብዕር... Read more »
ዛሬ ከነበርንበት፣ የራሳችንን ባለውለታዎች ከምንዘክርበት አካሄድ ለጊዜውም ቢሆን ወጣ እንበልና ከውጪው አለም ለኛ ሲሉ፣ ለኢትዮጵያ ሲሉ ያልሆኑት የሌላቸውን፣ ድሩሲላ ዱንጂ ሂውስተንን የመሳሰሉትን (በተለመደው አገላለፅ፣ ”የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጆች” የምንላቸውን) በማንሳት ልፋትና ስለ... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በመዲናችን በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ ስድስት በተለምዶ ጎፋ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ ቤተሰብ መካከል የተፈጠረ ውዝግብን ይዳስሳል። በደል ተፈጽሞብናል ሲሉ ለአዲስ ዘመን ዝግጅት... Read more »