‹‹በሁሉም ዘርፍ ቁጥጥሩ ያልተደራጀና በቴክኖሎጂ ያልተደገፈ በመሆኑ የሚፈለገው ውጤት አልመጣም›› አምባሳደር ድሪባ ኩማ የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን፤ በአዋጅ ቁጥር 1263/2014 መሰረት የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ የተቋቋመ ሲሆን ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል። የግብርና ቴክኖሎጂ፣ ግብዓት፣ ምርትና አገልግሎት ብቃትን፣... Read more »

ወልደሕይወት – የ17ኛው ክፍለ ዘመን ፈላስፋ

አገራት በተለያዩና ባፈሯቸው ሀብቶች (ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሠራሽ) ይታወቃሉ። ዜጎቻቸው በሠሯቸው ሥራዎች ወይ ከፍ፤ ወይም ደግሞ ዝቅ ሊሉ ይችላሉ። በጀግኖቻቸው “ሌጋሲ” ታፍረውና ተከብረው ይኖራሉ። ፈላስፎቻቸው ባራመዷቸው ፍልስፍናዎች ይፈረጃሉ። ባላቸው ተፈጥሯዊ አቀማመጥም ሆነ... Read more »

 ከሳይንስም ከአመክንዮም የተጣላው አንድነትን ጠል የትሕነግ ትርክት

ታሪክ ሰዎች በተግባር አድርገውትና ሆነውት ያለፉት እውነተኛ የሥራ መዝገብ እንጂ በመለኮት ፈቃድ የሚፈጠር ተዓምር አይደለም፡፡ ታሪክ የፈለጉትን ማድረግና መሆን እንደሚቻል ሰዎች በተግባር ሞክረው ያረጋገጡበት፣ ዛሬን ከትናንት እና ከወደፊቱ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ነው።... Read more »

የጠላቴ ጠላት ወዳጄ

ተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረአምላክ ዛሬ ከወትሮ በተለየ መልኩ እንቅፋት ሲሉ በሚጠሯት ግሮሰሪ በጊዜ ተገናኝተዋል። በፊት በራሱም ይሁን በሌሎች ምክንያቶች ተገንጥሎ የሚቀመጠው ገብረየስ ‹‹ጉግ ማንጉግ›› የሚል ቅጽል ስም ወጥቶለት ነበር።... Read more »

ችግር ፈቺው ተመራማሪ – ዶ/ር አበበ አጥላው

በዚህ ፍጥረተ ዓለም ውስጥ ከተረጋገጡት እውነቶች መካከል አንዱ ሞት ነው። ማን ነበር ”ከመሞት አልድንም …. አትጠራጠሪ …” ያለው ድምፃዊ? አዎ፣ እውነት ነው። ልዩነቱ ይህ የተረጋገጠ እውነት ድምፃዊው ጋ ሲደርስ በዜማ መገለፁ ብቻ... Read more »

‹‹ የመውጫ ፈተና ሲሰጥ ሞያውን መሠረት አድርጎ በጥንቃቄ እንዲለካ ይደረግ እንጂ ሁሉም ይደግፈዋል ›› ዶክተር ዮሐንስ በንቲ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 700 ሺህ አባላት ያሉት ሲሆን፤ ከቅድመ መደበኛ እስከ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ያካተተ ነው። ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር የመምህራንን መብትና ጥቅሞችን በማስከበር፤ ግዴታዎችን በማሳወቅ ዙሪያ እንደሚሰራ ይታወቃል። ማህበሩ... Read more »

ነገረ ስብሰባ

 የእኛ ሀገር የስብሰባ ባህል ሁሌም ያስቀኛል። ስብሰባ እንደመውደዳችን መጠን አሁንም ችግራችን አለመቀነሱ ይገርመኛል። የስብሰባ ፍቅራችን ከፍተኛ ነው። ነገር ግን ስብሰባችን ወደ መፍትሄ አይወስደንም። ከተሰበሰብን በኋላ ስንወጣ ውጊያችችንን እንቀጥላለን።እንደ ስብሰባ ወዳድነታችን እንኳን የእኛን... Read more »

«የዱባ ጥጋብ ያለስንቅ ያዘምታል»

ዛሬም እንደተለመደው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ በሰፈራችን ዋርካ ጥላ ስር ከሚገኘው ድንጋይ ላይ ቆሞ መጮህ ሲጀመር ሁሉም የሰፈራችን ሰዎች የይልቃል አዲሴን ንግግር ለማዳመጥ ወደ ዋርካው ተመሙ። ወፈፌው ይልቃል አዲሴ በሰፈራችን ሰዎች መካከል ቆሞ... Read more »

መሪ ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማሪያም (1948 – 2010 ዓ.ም)

መቸም ”አንጋፋው የኪነጥበብ ባለሙያ፣ የመድረኩ ንጉስ ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት ተለየ”ን የሰማ ሁሉ፣ ወደደም ጠላም ”ክው” ያላለ የለም፤ በተለያዩ መድረኮች የተመለከታቸው የፍቄ የተለያዩ ሰብእናዎች ሁሉ እየተግተለተሉ ወደ አእምሮው ጓዳ ያልመጡ፤ ወይንም... Read more »

‹‹የምርት እጥረት የለም፤ በአቅርቦትና ፍላጎት መካከል ግን ልዩነት አለ›› ወይዘሮ ሰርካለም ጌታቸው የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መልከ ብዙ ገፅታዎች የተላበሰ ነው። ዘመናትን በተሻገረው አገልግሎቱ ሙገሳም ወቀሳም እያስተናገደ ይገኛል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአዲስ አበቤ ነዋሪዎች ጥያቄ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሆኗል። ወዲህ ደግሞ... Read more »