በለፈው ሳምንት የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ቀኖች ነበሩ ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ድምጽ የሆኑበት፣ የምዕራባውያንን ጠልቃ ገብነት የተቃወሙበት የአንድነት ቀን ነበር። “ለኢትዮጵያ እቆማለው፣ ድምጼን አሰማለው” በሚል መሪ ቃል በመላው ኢትዮጵያ የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት በመቃወም... Read more »
«… እንደ ኮራ ሄደ፣ እንደ ተጀነነ» የሚል ዜማ እንዳለ እንሰማለን። በራሱ፣ ለሊጋባው በየነ በተዜመው ዜማ ሲነገር እንደሰማነው ማለት ነው። በሕይወት ዘመኑ ባደረገው አስተዋፅኦ እንደ ተወደደ፣ እንደ ተከበረ፣ እንደ ተፈቀረ … ነውና የሄደው... Read more »
ኢትዮጵያ በረጅም የታሪክ ሂደቷ ውስጥ በርካታ ኩነቶችን ያለፈች አገር ናት፡፡ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስም ቢሆን ጥላቶቿ እንዲሁም ወዳጅ መሰል ምቀኞቿ የተኙላት አገር አይደለችም፡፡ አልተሳካም እንጂ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ያልተሞከረ ነገር ያልተወጣበት... Read more »
እነተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ዛሬ በጊዜ ተገናኝተዋል። እንደተለመደው ለመጠጥ ማድመቂያቸው የዘወትር የፖለቲካ ጭቅጭቃቸውን ማወራረጃ አድርገውታል። በእርግጥ ሦስቱም በአንድ ነገር ይስማማሉ፤ በተደጋጋሚ በፍፁም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ማቀድም ሆነ መንቀሳቀስ ትልቅ ጥፋት... Read more »
አሸባሪው ትሕነግ የትግራይን ሕዝብ ከጭቆና ነፃ ለማውጣት በሚል ሽፋን ደደቢት በረሃ ከገባ በኋላ በወቅቱ ኢትዮጵያን ይመራ ከነበረው የደርግ መንግሥት ጋር ለአስራ ሰባት ዓመታት ተዋግቷል።የደርግ መንግሥትን የማስወገድ ዓላማ ያላቸው የውጭ ኃይሎች እጅ ተጨምሮበት... Read more »
የዛሬው ባለውለታችን ሰው ሁለገብ ናቸው። እዚህ ሲሏቸው እዛ፤ እዛ ሲሏቸው ደግሞ እዚህ ይገኛሉ። በመሆኑም፣ እኛም ሁለገብነታቸውን ተገንዝበን በፈርጅ በፈርጁ ልንገልፃቸው፣ ስራዎቻቸውን በአይነት በአይነት ልናይላቸው ወደድን። እርግጥ ነው እኚህ የዛሬው የ ”ባለውለታዎቻችን” ተስተዋሽ... Read more »
አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማድረግ ከሚሰሩ ስራዎች መካከል አንዱ ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በበቂ ሁኔታ እንዲኖራት ማድረግ ነው። መንገድ ይወስዳል፤ ይመልሳል። የሚወስድና የሚመልስ መንገድ ታዲያ ለሕዝብ ምቹ የሆነ ለአይን ማራኪና ሳቢ እንዲሁም... Read more »
‹‹በአሁኑ ጊዜ የትግራይ ሕዝብ ነገር ‹ጩኸት ለቁራ መብል ለአሞራ› እንደሚባለው ነው:: አንዱ ይደክማል፤ ይጮኻል፤ ይሞታል:: ሌላው ይበላል፤ ይጠቀማል:: የትግራይ ሕዝብ ጮኸ የኢትዮጵያ መንግሥትም ጩኸቱን ሰምቶ እርዳታ እንዲገባ ፈቅዶ እርዳታ ወደ ትግራይ ገባ::... Read more »
-ፒተር አብረሃምስ (1919 -2017) አፓርታይድ እንዲሁ እንዳልተገረሰሰ ይታወቃል። ከልጅ እስካዋቂ፤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ … ዋጋ ከፍለውበታል። ሕይወታቸውን ቤዛ ያደረጉትን ቤቱ ይቁጠራቸው እንጂ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም። የዘር አገዛዝ የሆነውን አፓርታይድ (በደቡብ አፍሪካ... Read more »
ሰዎች ተለይተው የሚታወቁበት ምክንያቱ ብዙ ነው። አንዱ በቁንጅናው፤ ሌላው ደግሞ በጀግንነቱ የተቀረው ደግሞ በዕውቀቱ … ሊታወቅ ይችላል። አንዱ በስንፍናው፤ አንዱ ደግሞ በአዘጥዛጭነቱ። በሁሉም መስክ እንደዚህ እያሰቡ የልዩነቶችን ምክንያት መለየት ይቻላል። አንዳንዱ ጦር... Read more »