‹‹ በከተማዋ ከመሬት ጋር የተገናኙ 12 መመሪያዎችንና ሕጎችን ሊተኩ የደረሱ ከ140 በላይ ሰርኩላሮች ነበሩ ›› – አቶ ኻሊድ ነስረዲን

አቶ ኻሊድ ነስረዲን-የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የከተማዋን የመሬት ሀብት አጠቃቀም፣ ልማት እና ጥበቃን በመቆጣጠር ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። በከተማዋ ከመሬት... Read more »

 የአፍሪካ እግር ኳስ አባት

የአንዳንዶች ስኬት ከመቃብር በላይ ከፍ ብሎ መታየቱ ብቻ ሳይሆን የትናንት ሥራቸውን በዛሬ መነፅር እንኳን ስንመዝነው እና በተመሳሳይ የሙያ መስክ ከሚገኙ የዛሬዎቹ ባለሙያዎቻችን ጋር ስናስተያየው ገዝፎ ይሰማናል። ሆኖም በሰሩት ሥራ ልክ የእነዚህ ቀደምቶቻችንን... Read more »

 ሀገር ወዳዱ ወታደር

ሀገራቸውን ከውጭ ወራሪና ከጠላት በመከላከል አኩሪ ታሪክ የሠሩ፣ የሕዝባቸውን ደኅንነትና አንድነት እንዲጠበቅ ለማድረግ መሥዋዕትነት የከፈሉና አንፀባራቂ ታሪክ የሠሩ ጥቂቶች አልነበሩም፡፡ በተለያዩ የሙያ መስኮች ማለትም በደራሲነት፣ በሙዚቃ፣ በሥዕል፣ በስፖርት፣ በታሪክ፣ በሳይንስና በእምነት አስተምሮ፣... Read more »

ኢትዮጵያን የመክበብ ሴራ እና የሚፈጥረው ስጋት

ሶማሊላንድ እኤአ በሰኔ 26 ቀን 1960 ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ነጻ ወጥታ ራሷን ስትችል በደቡብ በኩል የኢጣሊያ ግዛት የነበረችው ሶማሊያም ለአስር ዓመታት ያህል በኢጣሊያ ስር የተባበሩት መንግስታት የሞግዚት አስተዳደር ሆኖ ቆይታ ሐምሌ 1... Read more »

የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ተምሳሌት

በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኙአቸው ዕድሎች በአገር ውስጥና በውጭ አገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ አንዳንድ ኢትዮጰያውያን ያገኙትን ዕውቀት ለወገኖቻቸው ለማድረስና አዳዲስ አሠራርንና አስተሳሰብን በሕዝባችን መካከል ለማስረጽ፣ አብዝተው የደከሙና ሕይወታቸውን አሳልፈው እስከ... Read more »

 ሀገር ወዳዱ ሰው ፤-ኢንጂነር ታደለ ብጡል

ሀገራቸውን ከውጭ ወራሪና ጠላት በመከላከል አኩሪ ታሪክ የሠሩ፣ የሕዝባቸውን ደኅንነትና አንድነት እንዲጠበቅ ለማድረግ መስዋዕትነት የከፈሉና አንፀባራቂ ታሪክ የሠሩ ጥቂቶች አልበሩም። በደራሲነት፣ በሙዚቃ፣ በሥዕል፣ በስፖርት፣ በታሪክ፣ በሳይንስና በእምነት አስተምሮ፣ የኪነ ጥበብና የምርምር ሥራዎችም... Read more »

ከርታታው ገብርዬ

ገብርዬ እልም ካለ የሕልም አጀብ ውስጥ ሰምጦ ሲቃዥ ሲወራጭ ነበር። ብንን! ብሎ እንደነቃ ሕልምና እውኑ ተጋጭቶበት የትኛው በእውን፣ የትኛው ደግሞ ሕልም እንደነበረ ግራ እንደገባው ለአፍታ ብዥ አለበት። በላብ ከተጠመቀው ሰውነቱ ጋር ከእንጨት... Read more »

 ታላቅ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ

የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ፣ አንድ... Read more »

አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ፤- በድንገት ያጣነው የኪነጥበብ ባለሙያ

ሃገራችን የበርካታ የኪነጥበብ ሰዎች መፍለቂያ ናት:: ያም ሆኖ ግን በሰሩት ልክ ያልተዘከሩና ያደረጉትን አበርክቶ ያህል ያልተወደሱና ያልተወራላቸውም ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም። ከእነዚህ መካከል ተዋናይ፣ ደራሲና የትያትር አዘጋጅ ኩራባቸው ደነቀ አንዱ ነው። አርቲስት... Read more »

በሐረር የተከሰተው የውሃ እጥረት በኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መካከል ያስከተለው ውዝግብ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን ወደ ምስራቁ የሀገራችን ክፍል የሚወስደን ሲሆን፣ በሐረሪ ክልል የውሀ ቢሮ እና በድሬደዋ ዲስትሪክት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መካከል የተፈጠረ ውዝግብ ያስመለክተናል። የሐረሪ ክልል ውሀ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ... Read more »