መቸም ጀግናና ጀግንነት ሲነሱ የሚያስነሱት ርእስና ርእሰ ጉዳይ የዋዛ አይደለም። የቱን ጥዬ፣ የቱን ይዤ … እስኪባል ድረስ ነው የሚያስጨንቁት። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ጀግንነትም ሆነ ጀግናነት (ጀግና መሆን) በቀላሉ ፊጥ የሚባልበት ባለመሆኑና እስከ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገነቡ ህንፃዎች ጥራትና ደህንነታቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ምን እየተሰራ ነው? ግንባታቸውስ በምን መልኩ ክትትልና ቁጥጥር ይደረግበታል? ህንፃው ተጠናቆ የአገልግሎት ፈቃድን ካገኘ በኋላስ ለተገቢው ግልጋሎት እየዋለ ነወይ? የሚሉና ሌሎች ተያያዥ... Read more »
ዛሬ ጠጣር ጉዳዮችን ለጊዜው ተወት አድርገን ቀላል የሚመስሉ ግን ዋጋቸው ትልቅ የሆኑ የሕይወት ክፍሎቻችን እያነሳሳን እረፍት እናደርጋለን። በእርግጥ የሥነ አዕምሮና ሥነ ልቦና ሊቃውንት እንደሚመክሩን እንደጭንቀት፣ ድብርትና ከመሳሰሉ ሌሎችም የአዕምሮ በሽታዎች ለመዳን ተመራጩ... Read more »
ብዙ ጊዜ በዚህ አምድ ስር ታሪካቸው የሚቀርብላቸው፤ ስራና ተግባራቸው በባለውለታነት የሚነገርላቸው … ሰዎች (በተፈጥሮ ሰው የሆኑ) ናቸው። ዛሬ ከዚህ ወጣ በማለት ተቋማት (በሕግ ሰው የሆኑ)ትን ማንሳት ፈለግን። ተቋማት ህጋዊ እውቅና እስካላቸው ድረስ... Read more »
በኩረ ቃል፤ የጽሑፌን ዋና ርዕስ የተዋስኩት ከረጂም ዓመታት ወዳጄ ከመምህርና ደራሲ ስሜ ታደሰ የመጽሐፍ ርዕስ ነው። መምህር ስሜ ታደሰ በሚወደው የመምህርነት ሥራ ላይ እንደተጋና ሙያውን እንዳደነቀ እነሆ ድፍን አርባ ዓመትን አስቆጥሯል። ዛሬም... Read more »
ይድረስ ጠላቴም፤ ወዳጄም ለነበርከው «ሞረሽ»፤ ዛሬ የጻፍኩልህ ደብዳቤ በህልሜ ከአንድ ፈላስፋ ጋር ስለአንተ እና ስለቤተሰቦቻችን ያወራነውን ነው። አንተ ማን ነህ? ካልከኝ የእኔም ስም ሞረሽ ነው። ማድረግ የማይችሉትን አደርገዋለሁ እያሉ ለሰዎች ተስፋ መስጠት... Read more »
ዘውዱ በብዙዎች እንደ አንድ ነፍስ አዳኝ ፍጡር ይታወቃል። ኤችአይቪ/ኤድስን በመጋፈጥና መከላከል ተግባር ፊት መሪነትም እንደዚያው። ሕልፈቱን ተከትሎ ቀርቦ ወደ ነበረው የሕይወት ታሪኩ እንሂድ። ዘውዱ ጌታቸው ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን በሚመለከት ፀጥታና ዝምታ በሰፈነበት ወቅት ራሱ... Read more »
ታሪክን ለትምህርታችን፤ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት በተጠናቀቀ ማግሥት የበርካታ ኮሚኒስት ሀገራት የፖለቲካ ፓርቲዎች “የዓለም የሰላም ካውንስል” (World Peace Council) በሚል ስያሜ የምክክር ተቋም ፈጥረው ነበር። ተቋሙ የተመሠረተበት ዋነኛ ዓላማ “ጉልበተኞቹና ጦረኞቹ የምዕራብ ሀገራት”... Read more »
የዛሬው የ‹‹ፍረዱኝ አምድ›› ዘገባችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ስሙ ገርጂ እየተባለ ወደሚጠራው አካባቢ ይወስደናል ። «ከሦስት አስርተ ዓመታት በላይ ስንገለገልበት የቆየነውን የአረንጓዴ ስፍራ (ግሪን ኤሪያ) በቦሌ... Read more »
ፕሮፌሰር አለማየሁ ኃይለማርያም ታዋቂውን ጸሐፊ ኒኮላስ ክሪስቶፍ (ማርች 2004)ን ጠቅሰው፤ “አፍሪካ በቀውስ የምትታመስ አህጉር ነች፡፡ ላለፉት አራት አስርት ዓመታት ከጊዜ ወደ ጊዜ ድህነት እየጨመረ የመጣባት፣ በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታመስ፣ የዘር ማጥፋት ሰብአዊ... Read more »