‹‹ይህ የጥንቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ከሱዳን አጥበሀራ በነበርኩ ጊዜ የኢትዮጵያ ታሪክ ከመጽሀፈ ሲራክ እያነበብኩ ስለድንጋይ ጥበብና ስለሌላም ስከታተል እንደቆየሁ ጀቢል ኩራርና ጀቢል ኑባ ወደሚገኘው አገር ሄጄ የጥንት ቤተክርስቲያን ፍርስራሽና የክርስቲያን መቃብር አገኘሁ። ከዚያም... Read more »
ባለፈው እሁድ ታኅሳስ 23 ቀን (ጃንዋሪ 1) የነጮች አዲስ ዓመት መግቢያ ቀን ነበር። የአሜሪካው የቴሌቭዥን ጣቢያ ሲ ኤን ኤን ከዋዜማው ጀምሮ ከፍተኛ ሽፋን ነበር የሰጠው። በዕለቱ ደግሞ ሙሉ ቀን ቀጥታ ሥርጭት እና... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመታወቂያ አገልግሎት ለተወሰኑ ጊዜያት ታግዶ ቆይቶ ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት እየተሰጠ ነው። ለህብረተሰቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የሆነውን አገልግሎት አሰጣጥ በምን መልኩ ቀልጣፋ፣ ከነዋሪው... Read more »
በተማርኩበት አንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ በአንድ ወቅት ይህን ተመለከትኩ። ቁጥራቸው የበዙ ተማሪዎች የጋራ መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ በመመገብ ላይ ናቸው። ተመግበው ከጨረሱ በኋላም የተመገቡበትን ሰሀን ወደ ቦታው መመለስ የመመገቢያ አዳራሹ ሕግ ሲሆን... Read more »
መቸም የኢትዮጵያ ሥነግጥም ታሪክ ሲነሳ ሺህ ዘመናትን ወደ ኋላ መሄድ፤ በግዕዝና አማርኛው የተቀኙ በርካታ ልሂቃንን መጥቀስ የግድ ቢሆንም፣ እንደ አንድ የጋዜጣ ገጽ ይዞታ ግን በአንድ ሰው ላይ ማተኮር፣ አተኩሮም በእርሱ አማካኝነት የተቻለውን... Read more »
አርመን ትምህርት ቤት ማነው? የኮቭሮኮፍ አርመኒያ ትምህርት ቤት አፄ ኃይለስላሴ አርመኖች በስደት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት ልጆቻቸውን ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ቦታው ለትምህር ቤት አገልግሎት ብቻ እንዲጠቀሙበት በነፃ የተሰጣቸው መሆኑ ይታወቃል። መገኛው በአራዳ... Read more »
ረጃጅም ጉዞ በትራንስፓርት ውስጥ መጓዝ አሰልቺ ነው። ጉዞው ምቾት ባለው ሁኔታ ካልሆነ ደግሞ ይበልጥ አድካሚ ይሆናል። የመስታወት ጸሀይ፣ የመኪና ውስጥ ሙቀት አልፎ አልፎም ቢሆን የሚያጋጥም ግሳት ሀገር አቋራጭ መስመርን እንዳልመርጠው ያደርገኛል። ግን... Read more »
ስኳር በአሁኑ ወቅት አንገብጋቢ ከሚባልበት የሰው ልጅ ፍላጎት ላይ ደርሷል፡፡የስኳር አቅርቦትና ፍላጎቱ ባለመጣጣሙም እጥረቱ ጎልቶ ዋጋውም አሻቅቦ ይገኛል። ‹‹በመጋዘን የስኳር ክምችት የለም›› የሚባልበት ደረጃም ተደርሷል። ለመሆኑ ይህ ችግር እንዴት ተከሰተ? አሁናዊ ችግሮችና... Read more »
እማማ ጽዮን ሚካኤል አንዶም፤ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ባሕላዊ አልባሳት ፋሽን ዲዛይነር፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል፣ የሴቶች ማኅበር፣ ማየት የተሳናቸውና ቼሻየር ሆም ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች መስራችና የቀድሞው የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳዳር ደርግ ሊቀመንበር ጄኔራል አማን... Read more »
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የኖሩ ነዋሪዎች ከተወለድንበት፣ ካደግንበት፣ እትብታችን ከተቀበረበትና ክፉ በጎን ካየንበት የሚያፈናቅለን አሰራር በመምጣቱ ስለነገው ስጋት ጥሎብናል፤ ለዛሬም በእጅጉ ተቸግረናል ሲሉ ነበር አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት... Read more »