በምንም አይነት መንገድ ይሁን በአገራችን ሰላም መስፈን አለበት፤ አለበት ብቻ ሳይሆን በጣም የግድ ነው። አለበለዚያ የትውልድ ክፍተት ይፈጠራል። አሁን የምናየው ሁኔታ ከዚህ በላይ ከቀጠለ የማይተዋወቅ ትውልድ ይፈጠራል፤ ከአንድ ትውልድ በኋላ የሚኖረው ማህበረሰብ... Read more »
በቀኑ የሥራ ውሎ የተዳከመው ሠራተኛ ወደ ሰፈሩ የሚያደርሰውን ትራንስፖርት መጠበቅ ይዟል:: አብዛኛው የመንግሥት ሠራተኞችን አውቶቡስ የሚጠብቅ ነው:: የተቀረው የታክሲ ሰልፍ ይዞ ከወረፋው በተጠንቀቅ ቆሟል:: የሰሞኑ ዝናብ እንደልማዱ ‹‹መጣሁ›› እያለ ማስፈራራት ጀምሯል:: በስፍራው... Read more »
በአከራይና ተከራይ ዙሪያ ብዙ ተብሏል፤ እኔን ጨምሮ በዚሁ በትዝብት ዓምድ እንኳን ብዙ ተብሏል። በየመገናኛ ብዙኃኑ የሚሰጠው የአከራይና ተከራይ ትዝብት ግን የአከራዮች ክፋትና ጭካኔ ላይ የሚያተኩር ነው። በአከራዮች በኩል ያለው ችግር ብዙ ስለተባለበት... Read more »
ገና ሳይመሽ ጭጋግ ያጨለመው ግሮሰሪ፤ እነተሰማ መንግሥቴን፤ ዘውዴ መታፈሪያንና ገብረየስ ገብረማሪያምን ጨምሮ የዘወትር ደንበኞች በጊዜ ታጭቀው ስላጨናነቁት በሰዎች ትንፋሽ ታፍኗል። ሁሉም እየጮሁ ያወራሉ። ብዙዎቹ ደምስራቸው በግንባራቸው ላይ ተገታትሯል። የበዓል ድባብ አልጠፋም። ብልጣብልጡ... Read more »
በዛሬው ባለውለታዎቻችን ዓምዳችን ከስፖርቱ ዓለም ጎራ ብለን ኢትዮጵያዊው ብስክሌት ጋላቢና በዘርፉ ሀገሩን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስተዋወቀውን ገረመው ደንቦባን ይዘን ቀርበናል። ይህ የአገር ባለውለታ እንግዳችን የተወለደው ጣሊያን ኢትዮጵያን ከመውረሩ አንድ ዓመት በፊት አዲስ... Read more »
ከፍል አንድ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጉለሌ እና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደርን መዳረሻው ያደረገ ነው። «በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘውንና በ1968 ዓ.ም ወላጅ አባቴ... Read more »
ለብዙ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። ሰዓቱ የሰፈራችን ሰዎች ወደ «በተስኪያን» የሚሄዱበት ነው። በእኛ ሰፈር ያሉ ሰዎች በሙሉ በተስኪያን ሳይሄዱ... Read more »
ለዚህ ጽሑፍ ይህንን ርእስ በስያሜነት ስንሰጥ ብዙ አስበንበታል። እናስብ ዘንድ ያደረገን ደግሞ “ማ ይቅደም?” የሚለው ሲሆን፣ ሄዶ ሄዶ እንደምንመለከተው “ቆሻሻ” የመሪነት ስፍራውን ይዟል። የዚህ ምክንያቱ ብዙ የሚያነጋግር ቢሆንም ለጊዜው ትተነው እንለፍና “ቆሻሻ... Read more »
‹‹ለምንኖርባት ዓለም ኪራይ መክፈል አለብን›› በሚለው ንግግራቸው ይታወቃሉ፤ በሀገር ውስጥም ሆነ በባህር ማዶ ለተጎዱ፤ ግራ ለገባቸው ፣ ጭልም ድንግዝግዝ ላለባቸው የብርታት፤ የጥንካሬ የተስፋ ምሳሌ ተደርጋ ትጠቀሳለች፤ የዛሬዋ የባለውለታ አምዳችን ባለታሪክ፡፡ በተለይም ደግሞ... Read more »
ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። «እለ ከርሦሙ አምለኮሙ ( እነሆድ አምላኩ)፤ ያሰባችሁት እኛን የመከፋፈል ሴራ መቼም አይሳካም» እያለ ያምቧርቃል። የይልቃል አዲሴን ጩኸት እንደ... Read more »