የድምፀ መረዋዋ ስንብት

በመገባደድ ላይ ባለው በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ የህይወት ዘመናቸውን ሙሉ ስለአገራቸው እና ለህዝባቸው ደፋ ቀና ያሉ ብርቅዬ ልጆቿን አጥታለች። ከእነዚህም መካከል ዶክተር ተወልደ ገብረእግዚአብሔር፣ ጋሽ ዘሪሁን አስፋው እና እማሆይ ፅጌ ማርያም ይጠቀሳሉ። ከሰሞኑ... Read more »

 ‹‹ስንዴ በስፋት ማምረት አገራችን ውስጥ እየገቡ የሚያምሱ ረጃጅም እጆችን ይቆርጣል›› ዶክተር ብርሃኑ ሌንጂሶ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ

የመስኖና ቆላማ ሚኒስቴር የመስኖ ልማትን በሰፊው እያከናወነ ይገኛል። ቆላማና ለድርቅ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች ደግሞ በስፋት እየሰራበት ከሚገኙ ተግባራቱ መካከል አንዱ ነው። በአሁኑ ወቅት በበርካታ የአገሪቱ አካባቢዎች ተጨባጭ የሆነና በአይን የሚታይ ሥራ እየተሰራ... Read more »

የቤታቸው ኑሮ እንዴት ይሆን?

በዚሁ በትዝብት ዓምድ ደጋግሜ እንዳልኩት በሰለጠኑ አገሮች መኖርን የምመኘው በመሰረተ ልማቱ ወይም ባላቸው የረቀቀ ቴክኖሎጂ አይደለም፤ በሰዎች ጭንቅላት ነው። በሰዎች የሰከነ፣ የተረጋጋና የሰለጠነ አመለካከት ነው። ትልቁ ሥልጣኔያቸው ለህግና ደንብ ተገዢ መሆን ነው።... Read more »

ፅንፈኝነት ሲበረታ

ተሰማ መንግሥቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ከተገናኙ ሰነባብተዋል:: አጠር ቀጠን ብሎ ፊቱ የገረጣው ተሰማ፣ ፊቱ ሞላ ብሎ ወፍሮ ሲያዩት፤ ዘውዴ እና ገብረየስ ፊታቸው በፈገግታ ፈካ:: መካከለኛ ቁመት ያለው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Read more »

 የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ደራሽ ስዊድናዊው አብራሪ

የዛሬው የባለውለታ አምዳችን እንግዳ የኢትዮጵያ ወዳጅ እና ባለውለታ ስዊድናዊው ኮሎኔል ካርል ጉስታፍ ቮን ሮዘን ናቸው:: ኮሎኔል ካርል ጉስታፍ ከለጋ ወጣነት እድሜያቸው ጀምሮ እስከ ጡረታ መዳረሻ እድሜቸው ድረስ ለኢትዮጵያ ጉልበታቸውን፣ ገንዘባቸውን፣ እውቀታቸውን እንዲሁም... Read more »

ክፍያ የትምህርት ቤቶችና ወላጆች መፎካከሪያ

ሰሞኑን ከማህበራዊ ገጾች እና በአቅራቢያዬ ካሉ ወላጆች የግል ትምህርት ቤቶች ዋጋ ለመጨመር ከወላጆች ጋር እየተወያዩ እንደነበር አስተዋልኩ:: አንዳንዶቹም ‹‹ትምህርት ቤቱን ወደ ኮሌጅ ልናሳድግ ነውና….›› በማለት ወላጆች ዋጋ መጨመር እንዳለባቸው የሚናገሩ አሉ:: ይሄ... Read more »

 «ከሕግ አግባብ ውጪ የመንግስት ቤት ለግለሰብ ተላልፎ ተሰጥቷል» -ወይዘሮ ትዕግስት ጥበቡ አቤቱታ አቅራቢ

የዛሬው ፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በተለምዶ ግንፍሌ ሺ ሰማኒያ ተብሎ ወደሚጠራው ሰፈር ይስደናል:: ዝግጅት ክፍሉም በወይዘሮ ትዕግስት ጥበቡ እና በአራዳ ክፍለ ከተማ እንዲሁም በአራዳ... Read more »

አንድ ወደፊት – አሥር ወደ ኋላ

ነዋሪው ዓመታትን በጥያቄ የተጋበት ጉዳይ ዘንድሮ ዕልባት ማግኘቱ አስደስቶታል። አብዛኛው በወጣ በገባ ቁጥር ዓይኑን ከመንገዱ አይነቅልም። በየቀኑ የግንባታውን ለውጥ በአትኩሮት ይቃኛል። የታከለውን አዲስ ነገር እያስተዋለ ቀጣዩን በጎነት ይመኛል። ማልደው በስፍራው የሚደርሱ ሠራተኞች... Read more »

 ትምህርት ሸቀጥ ወይስ ማኅበራዊ ኃላፊነት?

የትምህርት ጉዳይ ከአንድ ማኅበረሰብ አልፎ ለአገር ያለውን ጥቅም ማብራራት ለቀባሪው የማርዳት ያህል ነው። የትምህርት ጉዳይ በተለይም በዚህ ዘመን የእያንዳንዱን ቤት የሚያንኳኳ እንደመሆኑ ማንም በቀላሉ የሚመለከተው አይደለም። በዚህ ዘመን ተፈጥሮ ፊደል አለመቁጠር ወይም... Read more »

የቆሞቀር አስተሳሰብ መወገድ – ለኢትዮጵያ ሰላም

ለብዙ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ከዚህ ቀደም በተለየ መልኩ በተከታተይ ቀናት ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል እየተነሳ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ መጮሁን አብዝቷል። ዛሬም እንደ ወትሮው ሁሉ እየጮኸ ነው። ሰዓቱ... Read more »