በራሳችን ላይ እንዲሆን የማንፈልገውን በሌሎች ላይ የምናደርገው ለምንድን ነው?

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ ዛሬም በለሊት ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል:: የዛሬው ጩኸት በውዝዋዜ የታጀበ በመሆኑ ግራ የገባቸው የሰፈራችን ሰዎች ከመቅጽበት ወደዋርካው ተሰብስበው በዋርካው ስር ባሉ ድንጋዮች ላይ ተኮለኮሉ:: የሰፈራችን ሰዎች... Read more »

 የዳቦ አባት – አቶ ዘሙይ ተክሉ

በአዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች ስማቸውን እያወቅን አመሠራረታቸውን እና ታሪካቸውን በቅጡ የማናውቃቸው ብዙ አምራች እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች አሉ:: ከእነዚህ ድርጅቶች አንዱ ሸዋ ዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካው ነው:: በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች... Read more »

 ወደ ራሳችን እንመልከት!

ወሳኙና ትኩረታችንን ልንጥልበት የሚገባው ነገር የሌላው ሰው ጉዳይና ደካማ ጎን ሳይሆን የራሳችን ጉዳይ ላይ ነው። በየዕለት ከዕለት ኑሯችን ከዋናው ዓላማችን የሚያስወጡንን ተጽእኖዎች ስለማስወገድ ማሰብ እና መተግበር እንዳለብን ሁሉ ስለሌሎች ሰዎች ከማውራት ይልቅ... Read more »

 ‹‹የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች የቴክኖሎጂና የኩባንያዎች መፈልፈያ መሆን አለባቸው›› – ዶክተር ተሻለ በሬቻ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ‹‹ክህሎት ለተወዳዳሪነት›› በሚል መሪ ሐሳብ 3ኛው አገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የማጠቃለያ መርሃግብር ሰሞኑን ተካሂዷል፡፡ ውድድሩ ቴክኖሎጂ ማፍራትና ማሳደግን በትልቁ ትኩረት ያደረገ ሲሆን፤ በቀጣይ እንደ አገር ምን መሠራት አለበት?... Read more »

ህክምና ያጣው ክፉ ልክፍት – አለመግባባት

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ ዛሬም በሌሊት ተነስቶ ሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል:: የዛሬው ጩኸት በውዝዋዜ የታጀበ በመሆኑ ግራ የገባቸው የሰፈራችን ሰዎች ከመቅጽበት ወደዋርካው ተሰብስበው በዋርካው ስር ባሉ ድንጋዮች ተኮለኮሉ:: የሰፈራችን ሰዎች በመሰብሰብ... Read more »

 ‹‹በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት እውቅና የተሰጠንን የወራሽነት መብት በሰፈር የውርስ ስምምነት ተነጥቀናል››  – ወይዘሮ እጅጋየሁ በላይ እና አቶ ዳዊት ተስፋዬ

የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ቀበሌ 04 በተለምዶ አየር ጤና፣ ካራ ተብሎ ወደሚጠራው ሰፈር ይሰደናል፡፡ ዝግጅቱም ወይዘሮ እጅጋየሁ በላይ እና አቶ ዳዊት ተስፋዬ... Read more »

 ጥናቶች ይጠኑ

በብዙ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይ ‹‹ጥናቶች እንደሚጠቁሙት›› የሚል መረጃ መስማት የተለመደ ነው:: ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ የሚጻፉ የግለሰብ አስተያየቶች ሀሳባቸውን ለማጠናከር ‹‹ጥናቶች እንደሚጠቁሙት›› ይላሉ:: ሀሳባቸውን ታማኝነት ያለው ለማድረግ ነው:: ‹‹ጥናቶች…›› ተብለው የሚጠቀሱት ደግሞ... Read more »

ሰኔ መጣ በጀት ይውጣ?!

 የመንግስት ተቋማት የበጀት አጠቃቀም ሁሌም ከወቀሳ ድኖ አያውቅም። ይህ ወቀሳ ግን በብዛት በጀታቸውን አላግባብ ከመጠቀም ወይም ከማባከን ጋር የተያያዘ ነው። ይህንን በተመለከተ የፌዴራል ኦዲት መስሪያ ቤት ከቅርብ አመታት ወዲህ ጥብቅ ቁጥጥር እያደረገ... Read more »

ፖለቲካን ብቻ ሳይሆን ልማቱንም !

ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ከመኝታው እየተነሳ ሲጮክ የከረመው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ ዛሬ ላይ ደግሞ ሰዓቱን ቀይሮ የሰፈራችን ሰዎች “ከበተስኪያን” ሲመለሱ ያለውን ሰዓት መርጦ በተለመደው ቦታው ተከስቷል። ዛሬም ላብ ላብ እስከሚለው ይጮሃል። ጩኸቱን... Read more »

የድምፀ መረዋዋ ስንብት

በመገባደድ ላይ ባለው በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ የህይወት ዘመናቸውን ሙሉ ስለአገራቸው እና ለህዝባቸው ደፋ ቀና ያሉ ብርቅዬ ልጆቿን አጥታለች። ከእነዚህም መካከል ዶክተር ተወልደ ገብረእግዚአብሔር፣ ጋሽ ዘሪሁን አስፋው እና እማሆይ ፅጌ ማርያም ይጠቀሳሉ። ከሰሞኑ... Read more »