ዘመቻ – ችግኝ ተከላ ለችግር ነቀላ

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም በሠፈራችን ተከስቷል፡፡ ሁልጊዜም እንደሚያደርገው ዛሬም ሁሉም የሰፈራችን ሰዎች ወደ ዋርካው ስር እስኪሰበሰቡ ድረስ …“በአህያ ታረሰ በበግ ተበራዬ ፤ ክፉ አይናገርም ፖሊስ ጣቢን ያዬ፡፡” እያለ የተለመደ ዲስኩሩን በጩኸት ይናገር... Read more »

የዘገየው የቀለበት መንገድ እና የነዋሪዎች ቅሬታ

የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ፣ ለአሽከርካሪም ሆነ ለእግረኛ እምብዛም ምቹ አይደለችም። የአሽከርካሪም ሆነ የእግረኛ መንገድ በብዛትም በጥራትም የሌላት ከመሆኑ በተጨማሪ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ በሥራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት በየተሽከርካሪ መንገዱ እየተፈጠረ... Read more »

ራሱን ማከም የማይችል ሐኪም

 ለበርካታ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ በሠፈራችን ተከስቷል፡፡ በሠፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል፡፡ ወደ በተስኪያን የሚሄዱት የእኛ ሰፈር ሰዎች፤ ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ ስለተከሰተ በተስኪያን መሄዳቸውን ትተው ንግግሩን ለማዳመጥ... Read more »

 ‹‹ወደቀ›› ሲሉ ‹‹ተሰበረ››

በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው ‹‹በስንቱ›› ሲትኮም ድራማ ላይ ያየሁት አንድ መልዕክት፤ ተማሪ እያለሁ በቤተሰብ፣ በጎረቤትና አካባቢ የታዘብኳቸውን ነገሮች አስታወሰኝ:: ከድራማው ልጀምር:: ገጸ ባህሪው (በስንቱ) ሥራ ለቋል:: ሥራ የለቀቀው አነቃቂ ንግግር ሰምቶ... Read more »

 ለ80 ዓመታት ኢትዮጵያን ለዓለም በማስተዋወቅ

 አድዋ ላይ አይቀጡ ቅጣት የተቀጣው የጣሊያን ጦር ዳግም ከ40 ዓመት በኋላ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረ። ሁሌም ለነጻነቱ ክንዱ የማይዝለው ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ ፋሽስት ኢጣሊያን አንገቱን አስደፍቶ ወደ መጣበት መልሷል። ኢትዮጵያም.... Read more »

 ‹‹አብዛኞቹ የሽብር ጥቃቶች ማንነትን የሚገልጹ ሰነዶችን በማጭበርበር የሚፈጸሙ ናቸው››

አቶ ዮናስ አለማየሁ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ላለፉት 80 ዓመታት የከተማዋን ነዋሪዎች በማገልገል ላይ ያለ አንጋፋ ተቋም ነው፡፡ ይህ ተቋም ለከተማዋ ነዋሪዎች በዘርፉ ያለውን... Read more »

ሳይማሩ መተርጎም ሳይበጡ ማከም

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ከሰሞኑ ደጋግሞ በሰፈራችን መታየት አብዝቷል። ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ መጮሁን ሥራዬ ብሎ ተያይዞታል። ሰዓቱ የሰፈራችን ሰዎች ወደ «በተስኪያን» የሚሄዱበት ነው። በእኛ ሰፈር ያሉ... Read more »

 ያልተዘመረለት- አርበኛው ደራሲ ተመስገን ገብሬ

የፕየሞንቴው መስፍን የጣሊያን መንግሥት አልጋ ወራሽ ባለቤት በመውለዷ በአዲስ አበባ ገነተ ልዑል ግቢ ውስጥ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ድግስ ተደግሷል። ሕዝቡም በቦታወ ተሰብስቧል። ግራዚያኒ ሰገነቱ ላይ ንግግር እያደረገ በነበረበት ወቅት ሞገስ... Read more »

ሳሙኤል ፈረንጅ – የጋዜጠኝነት ሙያ ፈር ቀዳጅ!

በዚያን ጊዜ … እንደዛሬው መገናኛ ብዙሃን ባልተስፋፋበትና መረጃ እንደልብ በማይዛቅበት ዘመን የጋዜጠኝነት ሙያ እንዲያድግ ፈር ቀዳጅ ከሆኑና የበኩላቸውን አሻራ ጥለው ካለፉ አንጋፋ ባለሙያዎች አንዱ ነው። በዚህም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መስኮት ላይ ቀርቦ በዜና... Read more »

‹‹መንግሥት በማያውቀው መመሪያ 300 ሠራተኞች ከሥራ እንድንባረር ተደርጓል›› የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ሠራተኞች አቤቱታ አቅራቢ

የዛሬው ፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በኢትዮጵያ የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በአዲስ ባካሄደው የሠራተኞች የሥራ ምደባ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ውዝግብን የሚያስቃኝ ነው፡፡ «በኢትዮጵያ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር እንደ አዲሰ ያደረገው የሥራ ምደባ... Read more »