የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ 83ኛ ዓመት መታሰቢ

የኃይማኖት አባትና የነፃነት አርበኛው ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ በፋሺስት ኢጣሊያ ወታደሮች በጥይት ተደብድበው የተገደሉትና ሰማዕትነትን የተቀበሉት ከ83 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት፣ ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ.ም ነበር።በ1875 ዓ.ም በሰላሌ አውራጃ፣ ፍቼ አካባቢ የተወለዱት፣... Read more »

ለሕግና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ውል እና ውጤቱ የውለታ ጉዳይ ምንድን ነው?

ለመንደርደሪያ አንድ ጉዳይ በወፍ በረር ላስቃኛችሁ።ጉዳዩ ከክልል ጀምሮ በየደረጃው ባሉ ፍርድ ቤቶች ክርክር ተደርጎበት በመጨረሻ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሐምሌ 30 ቀን 2007 ዓ.ም. ተቋጭቷል።ነገሩ እንዲህ ነው- ወይዘሮዋ ከሟች... Read more »

“ሙስና ምንም እርቅ የለውም፤ በቀጥታ ከሥራ ያሰናብታል”- ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የገቢዎች ሚኒስትር

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በኦሮሚያ አርሲ ዞን አስጎሪ ወረዳ ነው የጀመሩት። ከዚያም በመተሐራ መርቲ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተምረዋል። ከዲፕሎማ ጀምሮም እስከ መጀመሪያ ዲግሪ ድረስ ያለውን የትምህርት ሂደትም በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ተከታትለዋል።... Read more »

የ‹‹አፊኖ››ጥበብና ሲዳማዎች

በሲዳማ ዞን ውስጥ የተፈፀመው የሰሞኑ ቅስም ሰባሪና አሳዛኝ ክስተት ይህንን ጽሑፍ እንድጽፍ ምክንያት ሆኖኛል። በአጠቃላይ የደቡብን ክልል በተለየ ሁኔታ ደግሞ የሲዳማ ዞን አካባቢዎችን የተወላጆቹን ያህል ባይሆንም በሚገባ ለማወቅና ለመረዳት በርካታ ዕድሎች አጋጥመውኛል።... Read more »

ፓርቲዎቹ ለመዋሐድ ምን አገዳቸው ?

በኢትዮጵያ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ አዋጅ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሰሞኑን አንድ ውይይት ተካሂዶ ነበር። የፓርላማው የዴሞክራሲና የፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በረቂቅ አዋጁ ላይ ሰሞኑን ባካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ላይ የተቀናቃኝ ፓርቲ አንዳንድ... Read more »

በሪፖርት የሚጸድቁ ችግኞች በሪፖርት የሚጸድቁ ችግኞች

በየክረምቱ ተተከሉ የሚባሉት ችግኞች ቁጥር የሚያሻቅብበትን ምክንያት በተመለከተ የተቀለደ ቀልድ ጀባ በማለት ፅሑፌን ልጀምር። በአንድ ክረምት በተካሄደ የችግኝ ተከላ ዘመቻ ላይ አንድ ባለስልጣን ችግኙን የተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ በአፍጢሙ ደፍትው አፈር መመለስ ይጀምራሉ።... Read more »

 እስትንፋሳችን እንዲቆይ ችግኞቻችንን እንንከባከብ!  ‹‹ …አረንጓዴ መሬት – ሰማያዊ ሰማይ፤ ውሃ ሙሉ ባህር – ወንዙ ጎሎ እንዳናይ፤ እንላለን ሁሌም እንድንኖር በዓለም ላይ፤ ዛፍ ይኑር ፤ ዛፍ ይኑር -ዝናብ ይጣል ሰማይ፤ ዛፉ ዛፉ... Read more »

የውሃ አቅርቦት አገልግሎትን ለማዘመን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የአገሪቱን ከተሞች የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት የአገልግሎት ጥራት ለማሻሻል ለአህጉር አቀፍ ትብብሮች ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ከተሞች የውሃ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙክታር አሕመድ እንደገለጹት፣ የኢትዮጵያ የከተሞች... Read more »

ባለኮከብ ሆቴሎች በድጋሚ ሊመዘኑ ነው

አዲስ አበባ፦ በ2007 ዓ.ም. የኮከብ ደረጃ ያገኙ ሆቴሎች በመጪው ዓመት እንደ አዲስ ተመዝነው ደረጃ ሊሰጣቸው መሆኑን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥና ደረጃ ምደባ ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ... Read more »

ለቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠናው የኢንዱስትሪ ዘርፉ ባለቤት አልሆነም

አዲስ አበባ፦ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ላይ እንዲኖር የሚፈለገው የኢንዱስትሪ ባለቤትነት እየመጣ አለመሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮንፈረንስ በትናንትናው ዕለት ሲከፈት ሚኒስትሯ ፕሮፌሰር ሂሩት... Read more »