ሞጋች ኖሮ ተሟጋች የሌለው የትውልድ ዕዳ

የትውልድ ሂደት ገባሮቹ በማይነጥፉ የታላላቅ ወንዞች ፍሰት ይመሰላል። ትናንትም ሆነ ዛሬ ፍሰታቸው ተገትቶ ከማያውቀውና ወደፊትም ይገታል ተብሎ ከማይሰጋባቸው ታላላቅ ወንዞች መካከል የቅዱስ መጽሐፉን የዘፍጥረት የመጀመሪያ ምዕራፍ በማስታወስ አራቱን ጥንታዊያን ማለትም የእኛውን ጉደኛ... Read more »

“ጠርዝ ላይ”ን እንዳነበብኩት

የመጽሐፉ ርዕስ፡- ጠርዝ ላይ ደራሲ፡– በድሉ ዋቅጅራ (ፒ.ኤች.ዲ) የታተመበት ጊዜ ፡–መጋቢት 2011 የገጽ ብዛት፡– 192 የመሸጫ ዋጋ 81 ብር ዳሰሳ፡– ፍሬው አበበ ከወራት በፊት ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደሥልጣን የመጡበት አንደኛ ዓመት በዓለ... Read more »

ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሴቶ ጋር ተደልድለዋል

በካታር አስተናጋጅነት በ2022 ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ ድልድል ከትናንት በስቲያ በግብፅ መዲና ካይሮ ይፋ ተደርጓል። የአፍሪካ ዞን የማጣርያ ድልድሉ በዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ መመሪያ መሰረት ድልደላው መደረጉ ተነግሯል።... Read more »

ድሬዳዋ ከነማ በመጨረሻ እጅ ሰጠ

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂዎቹ ዮናታን ከበደ፣ ኃይሌ እሸቱ እንዲሁም ተከላካዩ ወሰኑ ማዜን በመጋቢት ወር መጀመሪያ አሰናብቷል። የክለቡን ውሳኔ በመቃወም ተጫዋቾቹ ለብሄራዊ ፌዴሬሽኑ ቅሬታን አስገብተዋል። ተጫዋቾቹ ቀሪ የስድስት ወራት የውል ኮንትራት እያለን ያለ አግባብ... Read more »

የትግራይ ክልል ሦስት ክለቦች ወደ ተባበሩት ዓረብ ኢሜሬትስ ያቀናሉ

የትግራይ ክልል ሦስት ክለቦች በተባበሩት ዓረብ ኢሜሬትስ በሚካሄዱ የቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታዎች ሊያደርጉ ነው። የአልነጃሺ ኢትዮጵያ ቱር ኤንድ ትራቭል ፕሬዚዳንት መምህር ያሲን ራጁ እንዳሉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ መቐለ ሰብዓ እንደርታ፣ወልዋሎ ዓዲግራትና... Read more »

ፋሲል ከነማ ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ሃዋሳ ከተማን በመለያ ምቶች በማሸነፍ የኢትዮጵያ ዋንጫን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ማሸነፉን ተከትሎ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ኮን ፌዴሬሽን ውድድር ተሳታፊ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በ2009 ዓ.ም የውድድር ዓመት የተቀላቀለው... Read more »

የብዙኃኑን ህይወት የሚለውጥ ሰብዓዊ ቢዝነስ

የጥንቱ ሰው የዛፍ ፍሬ እየለቀመ በጥሬው ከመመገብ ምግቡን አብስሎ መጠቀሙ የበለጠ ጥቅም ያለው መሆኑ ገብቶት እንዲሁም ራሱን ከብርድና ከጠላት ለመከላከል ድንጋይን ከድንጋይ በማጋጨት እሳትን ፈጠረ፡፡ በተናጠል ተበታትኖ ከመኖር አንድነት ኃይል መሆኑን ተገንዝቦ... Read more »

የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሐኪም

1860 ዓ.ም መቅደላ፤ … ከንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጋር ግጭት ውስጥ የገባው የእንግሊዝ መንግሥት ንጉሰ ነገሥቱ እስር ቤት ያስገቧቸውን ዜጎቹን ለማስለቀቅ በጀኔራል ሮበርት ናፒየር የሚመራ ጦር ልኮ መቅደላ ላይ የተደረገው ጦርነት... Read more »

አዲስ ዘመንድሮ

ቅዳሜ መስከረም 16 ቀን 1946 ዓ.ም የወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አስራ ሶስተኛ አመት ቁጥር 23 እትም “አንድ ሬሳ በ5 ሚሊዮን ብር” በሚል ርዕስ ከውጭ አገር የተገኘ አስገራሚ ጉዳይን አስነብቦ ነበር፡፡ አንድ ሬሳ... Read more »

የተረት አባት – ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) ሲታሰቡ

የበርካታ ሙያዎች ባለቤት የሆኑት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) በ93 አመታቸው ህይወታቸው ያለፈው ከ 2 አመት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኞ ሐምሌ 24 ቀን 2009 ዓ.ም ነበር። ተስፋዬ ሳህሉ በቀድሞው ባሌ ክፍለ አገር ከዱ... Read more »