“መረጃው በዩኒቨርሲቲው ላይ ተፅዕኖን ስለሚያሳድር ማረሚያ እንዲያወጣልን እንፈልጋለን” ጅማ ዩኒቨርሲቲ “ኤጀንሲው ለፈፀመው ጥፋት ይቅርታ ይጠይቅ” ኤቢኤች አማካሪ ተቋም “ዩኒቨርሲቲውና አማካሪ ተቋሙ አደብ መግዛት አለባቸው” የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፡- የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ‹‹ ጅማ ዩኒቨርሲቲና ኤቢኤች (ጥምረት ለተሻለ ጤና) ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል አማካሪ በአዲስ አበባ እየሰጡ ያለው ትምህርት ሕጋዊ አይደለም›› በማለት የወሰደውን እርምጃ ዩኒቨርሲቲውና አማካሪው ተቋም ‹‹ድርጊቱ... Read more »

ስኳር ኮርፖሬሽን የሸንኮራ አገዳ ዝርያዎችን በምርምር አገኘ

አዲስ አበባ፡- የስኳር ኮርፖሬሽን ከ13 እስከ 14 ወራት ለምርት የሚደርሱ፣ በሽታና ተባዮችን መቋቋምም የሚችሉ አራት አገር በቀል የሸንኮራ አገዳ ዝርያዎችን በምርምር ማግኘቱን አስታወቀ። በኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጋሻው አይችሉህም ለአዲስ... Read more »

ድርጅቱ ከ18 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት፤ በ2011 በጀት ዓመት 18ነጥብ751 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። የድርጅቱ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር አቶ አሸብር ኖታ፤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ የኦፕሬሽንና... Read more »

የጠፋው ማህደር ተገኘ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በፍረዱኝ ዓምድ ሐምሌ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ‹‹ማህደሩን ማን ወሰደው?›› በሚል ርዕስ በተስተናገደው ፅሁፍ መነሻነት የቤት ቁጥር 280 እናት ማህደር መገኘቱን የየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ አምስት አስተዳደር... Read more »

የአረንጓዴ አሻራ ስራውን እንደሚያደንቁ ወይዘሮ አዜብ መስፍን ገለጹ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በአገር አቀፍ ደረጃ በስፋት እየተሰራ ያለውን የአረንጓዴ አሻራ ስራን እንደሚያደንቁ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን የቦርድ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ገለጹ፡፡ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሰባተኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ... Read more »

የሁለቱ ክልሎች ትብብር ለጸጥታና ልማት እገዛ እያደረገ ነው

አሶሳ፡- የኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ትብብር በጸጥታና ልማት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እያገዛቸው መሆኑን የክልሎቹ የጋራ የሰላምና የልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ላለፉት ሁለት ቀናት በአሶሳ ሲካሄድ በሰነበተው የምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት... Read more »

ማህበራቱ ለአገሪቱ ፖለቲካዊ መረጋጋት ትልቅ አስተዋፅኦ እንደነበራቸው ተገለፀ

ጅማ፡- የኅብረት ሥራ ማህበራት አገሪቱ ችግር ውስጥ በነበረችባቸው ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ፖለቲካውን ለማረጋጋት ትልቅ ድርሻ እንደነበራቸው የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣... Read more »

የአፍሪካ እግር ኳስ አባት

ታላቁ የስፖርት ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ህይወታቸው ያለፈው ከዛሬ 32 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት ነሐሴ ( 13 ቀን 1979 ዓ.ም.) ነበር። ይድነቃቸው በልጅ እያሱ ዘመን የቴሌግራም እና የፖስታ ሚኒስቴር ሆነው በማገልገላቸው አጼ... Read more »

”እሬቻ” ኢትዮጵያውያን በጋራ ደምቀው የሚታዩበት በዓል መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- “እሬቻ” ፍቅርና ስምምነት የሚበረታበት ፣ የተጣሉ የሚታረቁበት ፣ለመጪው አመት ብሩህ ተስፋ የሚሰንቁበት መሆኑን የቱለማ አባገዳ፣የኦሮሞ ህብረት ፀሀፊ እንዲሁም የበአሉ የኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጎበና ኦላሬሶ ገለፁ፡፡ ትናንት በኦሮሚያ ባህል ማእከል አዳራሽ... Read more »

አገልግሎቱ ለጤናው ዘርፍ ያለው አስተዋፅኦ የጎላ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፤ የክረምት ወቅት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የጤናውን ዘርፍ በመደገፍ ረገድ ያለው አስተዋፅኦ የጎላ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰሃርላ አብዱላሂ በጥቁር አንበሳ እና በዘውዲቱ ሆስፒታሎች ውስጥ እየተካሄደ... Read more »