ኢትዮጵያን አለማወቅ ውድቀትን……

አሜሪካ ከመስከረም አስራ አንዱ የአልቃኢዳ የሽብር ጥቃት በኋላ ወደ አፍጋኒስታን የገባችው “የዜጎቸን ጠላት ለመበቀልና በዚያ ያለውን የአልቃኢዳ ክንፍ ታሊባንን ከስልጣን ለማንሳትና ከምድረ ገጽ ለማጥፋት” ነበር። እናም ከመስከረም 2001 ጀምሮ አሜሪካ ከትንሿ ሊትዊኒያ... Read more »

ወታደራዊ ድሉን የትግራዋይን ልብ በመማረክ ስለማጀብ…!?

 የጸረ ሽብር ትግል በአውደ ወጊያ በሚቀዳጁት ድል ብቻ አይረጋገጥም ። የአሸባሪው ፓለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መሠረት የሆነውን ሕዝብ ልቦና እና አመለካከት ከወዲሁ መማረክ ግድ ይላል ። አሸባሪውን ከሕዝብ የመነጠል የተቀናጀ ርብርብ ይጠይቃል ።... Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ለጆሴፍ ጉብልስ ልጆች ጆሮ አትስጥ

ፕሮፌሰር ጋሬዝ ጃውት እና ፕሮፌሰር ቪክቶሪያ ኦዶኔል‹‹Propaganda and Persuasion››በሚል ርእስ እኤአ በ2011 ለንባብ ባበቁት መጽሃፋቸው፣ፕሮፖጋንዳ መረጃዎችንና ሀሳቦችን ሆን ብሎ በስፋት በማሰራጨት አንድን ግለሰብ፣ቡድን፣ተቋም፣ድርጅትና አገር ለመደገፍ ወይም ለመቃወምና ለማጥላላት በድግግሞሽ የሚሰራጭ የመረጃ ቅስቀሳ... Read more »

ሌብነትን ያደገበት ዘረፋን የተካነበት ትህነግ

የለመደ ልማድ ያሰርቃል ከማዕድ፤ የተሸፋፈነው ስውሩ የትህነግ ጭካኔና አረመኔያዊ ገመና በሚገባ መገላለጥ የጀመረው ቀደምት አባላቱና ቡድኑን በከፍተኛ ኃላፊነት ሲመሩ የነበሩት ሁለት ግለሰቦች በ1982 ዓ.ም እጃቸውን ለደርግ መንግሥት በመስጠት በይቅርታ ተጸጽተው ወደ ሰላማዊ... Read more »

ከኢትዮጵያ ጋር ፍቅር የወደቀው የፀጥታው ምክር ቤት

እንደሚታወቀው ዓለማችን ሩብ ክፍለ ዘመን በማይሞላ ጊዜያት ውስጥ ብቻ አውሮፓ ውስጥ ጀምረው መላ ዓለምን በሁለት ጎራ ከፍለው እርስ በእርስ ያጫረሱ ሁለት እጅግ አስከፊ ጦርነቶችን አይታለች፡፡ ይህም ማህበራዊ ቀውሱንና ኢኮኖሚያዊ ውድመቱን ሳይጨምር ከሃምሳ... Read more »

ዛሬም የቀጠለው የአሸባሪው ህወሓት የርሃብ ፖለቲካ

አሸባሪው ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ሲያሻው በሰብዓዊ ጋሻነት ፤ ለመደራደሪያነት በማገት ፤ ሌላ ጊዜ ነፍስ የማያውቁ ህጻናትን ከጉያው እየነጠለ በሕዝባዊ ማዕበል በጦርነት በመማገድ ፤ በስሙ የሚላክለትን እርዳታ በመሸጥና ለፖለቲካዊ ጥቅም ሲል እንዳይደርሰው መንገድ... Read more »

ዝርፊያ ለህልውና ማቆያ

ዘራፊነት ፣ ተንኮልና ዋሾነት የአሸባሪው ህወሓት መገለጫ ባህሪያት ናቸው። ያውም ከጥንስሱ ጀምሮ የተጠናወተው አብሮት ተወልዶ አድጎ ጥርሱን የነቀለበት። በግልጽ የሚፈጽማቸው እኩይ ድርጊቶቹ ለዚህም ምስክሮች ናቸው። ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውሉ የዕለት ደራሽ ድጋፎች መዝረፉ... Read more »

ሲወለድ ያጠለቀ ሲሞት አወለቀ

እንደ ሳኡዲ አረቢያ ኢራን ባሉ ሀገራት ክፉ አመል የለመደ እጅ የሚደርስበት ፍርቅ ከበድ ያለ ነው፤ በህዝብ ፊትም ጣት አስቆርጦ እስከወዲያኛው እንዲጣል የሚደረግበት ሐይማኖታዊ ህግጋር ተግባራዊ ሲደረግ ታይቷል። በአንዳንድ የአፍሪካ ገራት ውስጥ ደግሞ... Read more »

“የባህል ማዕከላት መናኸሪያዋ” አዲስ አበባችን

 ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ተደጋግሞ ሲባል የኖረን እውነታ ቢያሰለችም ዛሬም ደግመን እናስታውሰው፡፡ “አዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ አህጉርም ዋና ከተማ ጭምር ነች፡፡” ይህንን አባባል የምናስታውሰው ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ አንድ መሠረታዊ... Read more »

ፓትሪስ ሉሙምባ እና የምዕራባዊያን ሴራ

ለዴሞክራቲክ ኮንጎ ነጻነት ከተዋደቁት የኮንጎ ተወላጆች መካከል ፓትሪስ ሄመሬ ሉሙምባ አንዱ እና ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ነው ፡፡ ፓትሪስ ሉሙምባ እ.ኤ.አ ጁላይ 1925 በኦላንጎ መንደር በቀድሞው መጠሪያው የቤልጅያን ኮንጎ በአሁኗ ዴሞክራቲክ ኮንጎ ተወለደ፡፡... Read more »