የማዕቀብ ሱሰኛዋ “ታላቅi” ሀገር

“ታላቅ መሆንን የሚፈልግ፤ በታናሽነት ዝቅ ብሎ ያገለግል!” የሚለው የቅዱስ መጽሐፍ መሠረታዊ አስተምሮ “We Trust in God” እያለች ዶላሯን በመንፈሳዊ ብሂል ላወዛችው “ታላቋ!” አሜሪካ የሚዋጥ መልዕክት አይደለም:: “መሠረታችን የጸናው በቀደምት አባቶቻችን (For Fathers)... Read more »

የድል ብስራት ለባለ ድሉ ቢዘገይ እንጂ አይቀርም

አልማዝ ከማዕድናት ሁሉ የከበረ ሲሆን፤ በሰይፍና በጎራዴ ቢቀላ፤ በመጋዝ ቢገዘገዝ፣ በድንጋይ ቢቀጠቀጥ አልማዝን በዓልማዝ ካልሆነ በስተቀር በሌላ በማንኛቸውም ምድራዊ ቁስ መቁረጥ አይቻልም። ኢትዮጵያም ልክ እንደ አልማዝ ናት። ከጥንት እስከዛሬ ኢትዮጵያን ለማፍረስና ኢትዮጵያዊያንን... Read more »

ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ ትናንቱ በድል መንገድ !!

ኢትዮጵያ በዘመናትመካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የተጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶችና አባቶች የውጭ ወራሪዎችን ብቻ ሳይሆን የውስጥ ባንዳዎችን በማንበርከክ የዛሬዪቱን ኢትዮጵያ በነፍሳቸው ተወራርደው አቆይተዋታል። በታሪክ... Read more »

ጀግንነትን በሁሉም መስክ — በቁርጠኝነት

በየትኛውም አገር የሚኖር ሰው ‹‹ጀግና›› የሚ ለው ቃል ሲሰማ ቅድሚያ የሚመጣለት አገሩን ከወራሪ ወይም ከጠላት ያስጣለውን ሰው ነው። ቃሉ በራሱ ልብን የሚሞላና የአይበገሬነት ምልክት ተደርጎ የሚወሰድ ነው። በአገራችንም ‹‹ ጀግና›› የሚለው ቃል... Read more »

ኢትዮጵያዊነትና ጀግንነት – የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች

የተጠናቀቀው ዓመት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የደስታ ዘመን አልነበረም። በተባባረ የጀግንነት ክንዳችን ባንደቁሳቸው ኖሮ ሁለቱ ቫይረሶች (ኮሮናና ትህነግ) ዘመን የማይሽረው ጠባሳ ሊያስቀምጡልን ሞክረው ነበር። የኮሮናው ዓለም አቀፍ ስለነበር እሱን ለጊዜው ልተወውና ወደኛ ቫይረሶች ልመለስ።... Read more »

ኢትዮጵያዊነት … መልካምነት

ኢትዮጵያዊነት ከመልካምነት ጋር መያያዙ እንዲሁ የሚነገር አይደለም። በሚሊዮን እውነታዎች የታጀቡ ደግነቶች ስለሚስተዋሉ፤ ምድሪቱን የሞሉ ሰናይ ምግባሮች ምስክር ስለሚሆኑ እንጂ። ያገር ሰው ካስተዋልክ! እዚህች ምድር ላይ “መልካምነት” ከማስመሰል የራቀ እውናዊ ትዕይንት ነው። ኢትዮጵያዊ... Read more »

መልካምነት – ካለንበት ፈተና ለዘለቄታው መውጣት የምንችለው ዋነኛው መንገድ

መልካምነት ለሰው ልጆች የተሰጠ የበጎነት መግለጫ ምግባር ነው:: ሰው ስለሆን ብቻ ለሰው የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ፤ በዚህም የሚሰማን ጥሩ ስሜት ፣ ሰብዓዊነትና ፍቅርን የምንገልጽበት መንገድ ነው:: መልካምነት ዘመን የማይሽረው የበጎነት ጥግ ማሳያ... Read more »

በክፋትና በክደት ሳጥናኤል ከጁንታው …

የፌዴራል መንግሥት የትግራይ ገበሬ እርሻው ጾም እንዳያድር እንዲሁም የጥፋት ቡድኑም ነገሩን ቆም ብሎ እንዲያስብበት የጽሞና ጊዜ ለመስጠት ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም የተናጠል ተኩስ አቁም በማድረግ የትግራይ ክልልን ለቆ ቢወጣም መንግሥት የወሰደውን... Read more »

የኢትዮጵያውያን ህልውና ኢትዮጵያ እንጂ…

በግልፅ እንደሚታወቀው ለብዙዎቻችን የአሁኑ ወቅት ተወዳጅ ዜማ “እንደምንም ብሎ ይሄስ ቀን ባለፈ” የሚለው የኤፍሬም ታምሩ ዜማ ነው፤ ወይም እሱን መሰል ሌላ ዜማ። ብቻ ምንም ሆነ ምን፣ የትኛውም አይነት ግጥምና ዜማ ይሁን አጠቃላይ... Read more »

ትሕነጋዊ የጭካኔ ማንነት

ትሕነግ የሚባል የሰው ጉድ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ለማድረግ ይቅርና ለማሰብ የሚዘግንኑ፣ ሰው ሆኖ መፈጠርን የሚያስጠሉ እጅግ የሚከብዱ የጫካኔ ድርጊቶች በሰው ልጆች ላይ ተፈጽመዋል። በሊቢያ የሜዲትራኒያን ባህር ዳርቻ አይ.ኤስ.አይ.ኤስ በተባለ ወንጀለኛ የሽብር ቡድን... Read more »