በኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ምስረታን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ መርሃ ግብር ላይ የታደሙ የአፍሪካ መሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት

በክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሚመራው የኢትዮጵያ አዲሱ የመንግስት ምስረታ በዓል ላይ በመሳተፌ የተሰማኝን ክብር ለመግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ የተከበሩ ዶክተር ዐቢይ አሕመድና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለኔና ለልዑካን ቡድኔ ላደረጋችሁልኝ ደማቅ አቀባበል ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝቦች... Read more »

ፓን አፍሪካኒዝም እና የአስተሳሰቡ ትንሳኤ

ፓን አፍሪካኒዝም እንዴት ትንሳኤዋን አገኘች ወደ ሚለው ዋና ሀሳቤ ከመሄዳችን በፊት ስለፓን አፍሪካኒዝም ትርጉም እና አመሰራረት ትንሽ ልበል። «ፓን » የሚለው ቃል ከግሪክ የተወሰደ ሲሆን «ሁሉም » ከሚለው የአማርኛ ቋንቋ ጋር የሚስተካከል... Read more »

የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ለምክር ቤቱ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ

“ያሳለፍናቸው ጥቂት የለውጥ ዓመታት የሀገራችንን ዕድገትና ሰላም በማይፈልጉ የውስጥ ተላላኪዎችና የውጭ ታሪካዊ ጠላቶቻችን እጅግ የተፈተንበት፣ ታላላቅ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ሚዲያዎች እንኳን ሳይቀሩ “ኢትዮጵያ ፈርሳለች!” በማለት ትናጋቸው እስከሚሰነጠቅ ድረስ የአለቆቻቸውን ከንቱ ማላዘን ለዓለም... Read more »

“በቀጣይ ዓመታት አገራችንን በብልጽግና ጎዳና የምናስኬድበት ዘመን ይሆናል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

 የተከበሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የተከበሩ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኔ፣ የተከበሩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ፣የተከበሩ ፕሬዚዳንት ሳልቫኬር ማዮርዴት ፣ የተከበሩ ፕሬዚዳንት ማኪሳ የተከበሩ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የተከበሩ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡሃሪ፣ የተከበሩ ፕሬዚዳንት... Read more »

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

 የተከበሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት፣ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክቡራትና ክቡራን በአዲሱ ዓመት የሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን መጀመርን በይፋ... Read more »

ከፈተና በኋላ የተገኘው የድል ፍሬ ጅማሮ

የኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ በትላንትናው እለት በህዝበ ይሁኝታ የተገኘ መንግስት በመመስረት የለውጥ መንግስቱ መሰረት እንዲይዝ ማድረግ ተችሏል።ይህ ቀን እንዳይመጣ ካለፉት ሶስት አመታት ጀምሮ ጉድጓድ ሲቆፍሩና አፈር ሲምሱ የነበሩ ሰዎችን... Read more »

የባከነ ኢትዮጵያዊነታችንን የምንመልስበት ጊዜ አሁን ነው!

በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ህወሓት የስልጣን ዘመን ጨካኝ መንግሥት አልታየም፡፡ የህወሓት የስልጣን ዘመን ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የጨለማ ዘመን ነበር፡፡ ዓለም በታሪኳ ሂትለርንና ኒሮን የመሳሰሉ ከነሱም የላቁ እጅግ ጨካኝ መንግሥታትን አይታለች፡፡ አነዚህ ግን ከህወሓት ጋር... Read more »

ከህዝቦች መከራና ስቃይ የሚገኝ ብሄራዊ ጥቅም የእርግማን ምንጭ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም!

የኢትዮጵያ መንግሥት በዕርዳታ ሽፋን ህግ ሲጥሱ እና ከተፈቀደላቸው ተግባር ውጪ ሲሠሩ የተገኙ ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች በ72 ሰዓት ውስጥ ሃገር ለቀው እንዲወጡ ውሳኔ አስተላልፏል። ውሳኔውን ተከትሎ የሚሰማው ያልተገባ ጩኸት ግን የዓለም... Read more »

የአዲስ ታሪክ ምዕራፍ ጅማሬ

ከሶስት ሺህ ዓመት በላይ የአገርነትና የመንግስትነት ታሪክና ልምምድ ያላት አገራችን በዘመናት መካከል የስልጣኔ ማማ ላይ ወጥታለች፤ ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ኃያልነትን ተጎናጽፋለች፤ ሰፊ ግዛትን ያካለለ አስተዳደርን መስርታለች። ከዓለም ጥቂት ገናና እና ኃያል አገራት መካከልም... Read more »

ኢሬቻ – የክረምቱ መውጫ የፀደይ መባቻ የምስጋና በዓል

 በሀገራችን የክረምቱን መውጣት፣ የጸደይና የበጋው ወቅት መምጣትን ተከትሎ በርካታ በአላት ይከበራሉ። ባለፈው አንድ ወርም በእዚህ መሰረት አያሌ በአላት ተከብረዋል። የቡሄ ፣ የአሸንዳ /ሶለል፣ አሸንድዬ/፣የዘመን መለወጫ/ እንቁጣጣሽ እና የመስቀል በአላት ተከብረዋል። ሁሉም በአላት... Read more »